ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ

Description
ይህ በወልቂጤ ማዕከል ግቢ ጉባኤ ማሰተባበሪያ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግ.ጉ አባላት መረጃ መለዋወጫ 'የቴሌግራም' ገፅ ነው።


???ተከታዮቹን ገጾች ይቀላቀሉ ???

Telegram፦ https://t.me/wku_gg_media

YouTube፦ https://www.youtube.com/@MKWolkiteGibiGubae

ለሃሳብና አስትያይቶ @wku_gg_media_bot
Advertising
We recommend to visit

#ZENBILL_STORE
በኢትዮጲያ ውስጥ ትልቁ የመገበያያ የቴሌግራም መድረክ ነው።

? ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች ይግዙ!

ካሉበት ሆነው ይዘዙን

Last updated 2 years, 5 months ago

ማራኪ ცЯムŋの የጫማ መሸጫ ቻናል

✔ማራኪ ብራንድ የፈለጉትን ጫማ በፈለጉት ሳይዝ እና ጥራት እናቀርባለን!
With free delivery
🔰Contact me
👉 @Maraki2211 or Call 0913321831
Admin
@maraki2211

💯Spammed users⚠
@Marakibrand2bot

Last updated 3 months, 2 weeks ago

?Quotes

“Life is generally meaningless beyond the choice we have to assign how meaningful it can be. I don’t fear death because I know this and therefore am able to live with peace of mind.”
@Quote_U
...

Last updated 3 years, 4 months ago

2 months ago
2 months ago
2 months, 1 week ago

"የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል"
1ጴጥ. 4÷3

https://t.me/wku_gg_media

ወ▮ዩ▮ግ▮ጉ

4 months, 3 weeks ago

*?እንኳን ደስ አላችሁ!?***

?‍??‍??‍??‍??‍??‍??‍??‍??‍?
ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ
?????????

4 months, 3 weeks ago

?  *?‍?ተመራቂዎቻችን ?‍? ?
▬▬▬▬
?**?*?▬▬▬▬

"ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር፤
ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።"     መዝ ፻፳፰ ÷ ፰

???????????

የ 2016 ዓ.ም ኦርቶዶክሳዊያን ተመራቂዎቻችን በድጋሚ እናት ግቢ ጉባኤ እንኳን ደስ አላችሁ፣እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን በቃችሁልኝ ትላችኋለች!

???????????

? ዓርብ
ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ
⛪️ ቅዱስ ሚካኤል▮በግቢ ጉባኤያችን አዳራሽ

ማሳሰቢያ፡ ክቡራን ተመራቂዎች ከክቡራን ወላጆቻችሁ ጋር በመሆን የመመረቅያ ጋውናችሁን ለብሳችሁ እንድትገኙ ስትል ግቢ ጉባኤ ታሳስባችኋለች ?

◈○○○○○○◈
ኑ በቤተክርስትያን እንመረቅ!
የእናት ቤተክርስትያን ጥሪ ነውና እርቶዶክሳዊያን የሆናችሁ ወንድም እህቶቻችን ሁላችሁም ዓርብ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ እንገናኝ?

#share #share #share

https://t.me/wku_gg_media
?????
◈◈◈ወ▮ዩ▮ግ▮ጉ◈◈◈
?????

4 months, 3 weeks ago

?????????

የተወደዳችሁ የግቢ ጉባኤያችን አባላት ለተመራቂዎች ስጦታ መስጠት የምትፈልጉ ግቢ ጉባኤያችን በቅናሽ ዋጋ ስላቀረበላችሁ ልማት ክፍል የዕድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ይላል?

▬ አበባ
▬ሥዕለ አድኅኖ
▬መጽሐፍትና
▬የተለያዩ የስጦታ ዕቃዎች

ከዛሬ(ረቡዕ) ጀምሮ በዋናው ግቢ በር ፊትለፊት ታገኙናላችሁ?

#ልማት_ክፍል

????????????ውድ ተመራቂዎቻችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ?
????????????

?ወ▯ዩ▯ግቢ ጉባኤ

4 months, 4 weeks ago

“ወንድሞች ሆይ እናንተ ሁል ጊዜ ሥራ መሥራትን ቸል አትበሉ፡፡” (ተሰ. 2፥13)

ወ▮ዩ▮ግ▮ጉ

5 months ago
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ተመራቂ ተማሪዎች እንደምን …

ውድ የግቢ ጉባኤያችን ተመራቂ ተማሪዎች እንደምን ሰነበታችሁ? እንኳን ፈተናችሁን በሰላም ለማጠናቀቅ አበቃችሁ! በፈተናችሁ ሁሉ ያልተለያችሁ እግዚአብሔር መልካሙን ውጤት ለማየትም ያበቃችሁ ዘንድ እናት ግቢ ጉባኤ ትመኝላችኋለች!

ነገ (ሐሙስ)ጠዋት 12:00 በቤተማርያም የተመራቂ ተማሪዎች #ወረብ_ጥናት ስለሚኖር ወረቡን የምታጠኑ ወንድምና እህቶች በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት እንድትገኙ ሲል #GC_ኮሚቴ ያሳስባል?

?ተመራቂ ላልሆናችሁ ወንድምና እህቶች መልካም ንባብ፤መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!

https://t.me/wku_gg_media

ወ▮ዩ▮ግ▮ጉ

5 months ago

https://t.me/wku_gg_media

☀️▯ወልቁጤ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ
☀️ ሰኔ ፲፱/፳፻፲፮ ዓ.ም
?ለአስተያየትዎ@wku_gg_media_bot

5 months ago
❝.... ለምሳሌ የጽዋ መርሐ ግብርን ለመዘከር …

❝.... ለምሳሌ የጽዋ መርሐ ግብርን ለመዘከር መርሐ ግብር ስንቀርጽ የምንዘክረውን መምረጥ ትልቅ ጉዳይ ነበር፡፡ ሁሉም የመጣበትን ያደገበትን ቤተክርስቲያን እየጠራ የዚህን ቅዱስ ዝክር እንዘክር ሲል ከፈጣሬ ዓለማት ቀን፦ 27 የመድኃኔአለምን፣ በ21 ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ናትና የእመቤታችንን፣ ከመላእክት ወገን ያለውን እንደ ሐዋርያት ሥርዓት በዕጣ ሰላም ለኪ ተደግሞ ስናወጣ የቅዱስ ሚካኤል ሆነ።

፨ በወቅቱ ግን እናገለግል የነበረው የቅዱስ ገብርኤልን ቤተክርስቲያን ነው፡፡ ኋላ ነው ምስጢሩ የገባን ።ወደ ቋሚ ግቢያችሁ ስትገቡ የምታገለግሉት ቅዱስ ሚካኤልን ነው ሲለን ነው ለካ!

፨ ጉብሬ ካምፓስ ከመጣን በኋላም አገልግሎታችንን ቅዱስ ሚካኤል ያደረግንበት ዋናው ምክንያት ከመንገድ ርቀት አንጻር የተሻለውን በመምረጥ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የግቢ ጉባኤያችንን መርሐ ግብር _ ለማከናወን ይረዳን ዘንድ በአካባቢው ብዙም ምዕመናን ስለሌሉና እነርሱን ለማጽናት ብሎም የሰርክ መርሐ ግብርም ስለሌለ ከሌሎቹ ደብራት (ከነቅድስት ሥላሴ) ጋር ለማስተካከል የተለያዩ መርሐ ግብሮችን በመቅረጽ የተደረገ ጥረት ነው።❞

መሥራች አባላት ከተናገሩት

12 ዓመታተን ወጣቶችን በማሳደግ የቆየችውን ጉባኤያችንን የጉባኤ አምላክ ይጠብቅልን።

https://www.youtube.com/@MKWolkiteGibiGubae

https://t.me/wku_gg_media

አስተያየቶን፦ @wku_gg_media_bot

We recommend to visit

#ZENBILL_STORE
በኢትዮጲያ ውስጥ ትልቁ የመገበያያ የቴሌግራም መድረክ ነው።

? ጥራት ያላቸውን ዕቃዎች ይግዙ!

ካሉበት ሆነው ይዘዙን

Last updated 2 years, 5 months ago

ማራኪ ცЯムŋの የጫማ መሸጫ ቻናል

✔ማራኪ ብራንድ የፈለጉትን ጫማ በፈለጉት ሳይዝ እና ጥራት እናቀርባለን!
With free delivery
🔰Contact me
👉 @Maraki2211 or Call 0913321831
Admin
@maraki2211

💯Spammed users⚠
@Marakibrand2bot

Last updated 3 months, 2 weeks ago

?Quotes

“Life is generally meaningless beyond the choice we have to assign how meaningful it can be. I don’t fear death because I know this and therefore am able to live with peace of mind.”
@Quote_U
...

Last updated 3 years, 4 months ago