Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Website: https://hamster.network
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Last updated 2 months, 2 weeks ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🤖 Trading Bot: @BlumCryptoTradingBot
🆘 Help: @BlumSupport
💬 Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 8 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 3 months ago
አምስት አመት ሙሉ ራሱን ስቶ ሆስፒታል ውስጥ የቆየው ባል ነቃ። እና ገና እንደነቃ መጀመሪያ ከጎኑ ሳትለይ ያስታመመችውን ሚስቱን ምን አላት? " የዛሬ ሶስት አመት ማታ ላይ እየተሽኮረመምሽ ረዢም ሰዓት በስልክ ያወራሽው ሰው ማነው?😡
Salaysh — Bezuayehu Demissie
አይቶ ጠግቦ ከዳት ባሉኝ ሰዎች ሳያውቁ ባወሩት ብዙ አዝኛለሁ
እነዴት ብዬ አንችን ፍቅሬን ጥዬ በምን አቅሜ ችዬ መውደዴን እሰዋለሁ
አይቶ ጠግቦ ከዳት ባሉኝ ሰዎች ሳያውቁ ባወሩት ብዙ አዝኛለሁ
እነዴት ብዬ አንችን ፍቅሬን ጥዬ በምን አቅሜ ችዬ መውደዴን እሰዋለሁ
ወሬ የሚሰፍሩልሽ እንደ ማኛው ስንዴ
ከምውድሽ በላይ ይወዱሻል እንዴ
አያፈቅሩሽ ፍቅሬን ከልቤ ቢቀሙኝ
ምንም አያገኙ እኔን ላንቼ ሚያሙኝ
አንለይም እኛ ያም አለ ያም አለ
በ'ለቀቅ አድረገው ቢተውኝ ምን አለ
ሳላይሽ ሳላይሽ ማመኔን ሳላይሽ ሃሳብ ያደክመኛል
ሳላይሽ ብሰማማ ወሬ ሳላይሽ ጨርቅ ያስቀድደኛል
ሳላይሽ ሳላይሽ ማመኔን ሳላይሽ ሃሳብ ያደክመኛል
ሳላይሽ ብሰማማ ወሬ ሳላይሽ ጨርቅ ያስቀድደኛል
አይቶ ጠግቦ ከዳት ባሉኝ ሰዎች ሳያውቁ ባወሩት ብዙ አዝኛለሁ
እነዴት ብዬ አንችን ፍቅሬን ጥዬ በምን አቅሜ ችዬ መውደዴን እሰዋለሁ
አይቶ ጠግቦ ከዳት ባሉኝ ሰዎች ሳያውቁ ባወሩት ብዙ አዝኛለሁ
እነዴት ብዬ አንችን ፍቅሬን ጥዬ በምን አቅሜ ችዬ መውደዴን እሰዋለሁ
አናጠፋም ደፍተን የፍቅርን መረቆን
እናውቅበታለን ከፍቶን መታረቆን
ከሌላ ቢመጣም ስምምነታችን
አላገናኘንም አምላክ እኔና'ችን
ጠብ እርግፍ አንበል ለነገር እንግዳ
ጓዳውን ለፍቅር እስኪ እናሰናዳ
ሳላይሽ ሳላይሽ ማመኔን ሳላይሽ ሃሳብ ያደክመኛል
ሳላይሽ ብሰማማ ወሬ ሳላይሽ ጨርቅ ያስቀድደኛል
ሳላይሽ ሳላይሽ ማመኔን ሳላይሽ ሃሳብ ያደክመኛል
ሳላይሽ ብሰማማ ወሬ ሳላይሽ ጨርቅ ያስቀድደኛል
Lzach yazkuat ??stl lemtefak lenafkchk lj laklat????
Tell me something
How does it feel to be an introvert?
እኔ እራሴ ለራሴ በቂም ከበቂም በላይ ነኝ...?
እራሳችንን እንደምንዋሸው ማንንም አንዋሽም!
E what's the pb
Sometimes, the people who do not talk to you are the ones who really want you.