አማን ኢብራሂም AMAN IBRAHIM’S PAGE

Description
Advertising
We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 4 weeks ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 3 months, 3 weeks ago

- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 1 month ago

3 months ago

አሹራ... ታሪክና እርምት 1–4

በአሹራ፣ የቀብር አምልኮና የሁሰይን መገደል ዙርያ በሺዓዎች የሚነሱ ዋና ዋና ብዥታዎችን ለማጥራት ሞክረናል። አላህ በሱና ላይ እስከሞት ከሚፀኑት ያድርገን። 

Part 1 https://youtu.be/WmK_NzcVYdg

Part 2
https://youtu.be/xxSgqdIk5tQ

Part 3
https://youtu.be/2hmD6EfzNzQ

Part 4
https://youtu.be/YAmqFXfp8rU

@nesihatv

YouTube

አሹራ... ታሪክና እርምት 1/4 || በሁለት ጠረፎች መካከል

Copyright @NesihaTv ***📨*** ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!" ***📡*** Satellite: Nile sat Frequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Symbol…

3 months, 2 weeks ago
**ከሐጅ መልስ ||

ከሐጅ መልስ ||
ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

NesihaTv

https://youtu.be/NOZHfuZsgS0

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv

4 months, 3 weeks ago

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ተመላላሽ ተማሪዎችን ታላሚ ያደረገ የዒልም ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

ፕሮግራሙ ውስን ወንዶችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን መሰረታዊ ኪታቦችን ለተማሩ በሚመጥን ደረጃ የሚሰጥ የኪታቦች ትምህርት ነው።

? ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

? ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት፡‐ በሳምንት 4 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ሐሙስ

? ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00

? የመመዝገቢያ ቀናት፡‐ ከግንቦት 16 እስከ ግንቦት 24 ፤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር…

? በተመዝጋቢዎች በኩል መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡‐
— በዐቂዳ፣ በፊቅህ፣ በነሕውና በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ
— ዐረቢኛ ማንበብ የሚችል
— ኢስላማዊ ስነምግባርን የተላበሰ

? ለምዝገባና ለበለጠ ማብራሪያ፡‐
091 202 3190

ያለው ቦታ ውስን ሰለሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ይበረታታል።

———
http://t.me/merkezuna

Telegram

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

**በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ተመላላሽ ተማሪዎችን ታላሚ ያደረገ የዒልም ፕሮግራም አዘጋጅቷል።**
5 months ago

ቁርአን

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

5 months, 1 week ago

7 ከ አርሽ ጥላ ስር የሚሆኑ ሰዎች

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

5 months, 1 week ago

የአህለሱና አካሄድ

ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን

7 months ago

◼️አንድ ሰው ሲያፈጥር የሚያደርገው ዱዓ !

ﻋﻨﺪ ﺍﻹﻓﻄﺎﺭ ﺗﻘﻮﻝ ﻣﺎ ﻛﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ ، ﻓﺈﻥ ﻣﻦ ﺳﻨﺘﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻛﺎﻥ ﺇﺫﺍ ﺃﻓﻄﺮ ﻗﺎل ( ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ )
?[ ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)

?በአማርኛ ሲነበብ፦
"ዘሃበ ዘመዑ ወብተለቲል ዑሩቁ ወሰበተል አጅሩ ኢንሻ አሏህ"
ትርጉሙም፦" ጥም ተወገደ ጎሮሮዎችም ረጠቡ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" ማለት ነው።

7 months, 2 weeks ago
**1 ቤተሰብን 30 ቀናት ለማስፈጠር 4,ዐዐዐ …

**1 ቤተሰብን 30 ቀናት ለማስፈጠር 4,ዐዐዐ ብር ብቻ!!

" አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ፣ የፆሙን ሙሉ አጅር ያገኛል :: " ሐዲስ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር  ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

አዋሽ ባንክ
014251151025300

ለበለጠ መረጃ : -
? 0918711081
? 0904947575
? 0912491704**http://t.me/nesihacharitybdr

7 months, 2 weeks ago
**የመግቢያ ትኬት ወስደዋል**?

የመግቢያ ትኬት ወስደዋል?

በአላህ ፈቃድ በአጭር ግዜ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ  ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተመዝጋቢዎች የመግቢያ ካርድ ወስደዋል። የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።

https://conference.nesiha.tv

ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ነው።

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

____
? ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna

8 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/KvG0LMZmTwc?si=-IqbAylzKnm58WtL

YouTube

የአላህ ፀጋ ኡስታዝ አማን ኢብራሂም || NesihaTv

Copyright @NesihaTv ***📨*** ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!" ***📡*** Satellite: Nilesat Frequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical Symbol Rate:…

We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 4 weeks ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 3 months, 3 weeks ago

- بوت الإعلانات: ? @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // ?: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 1 month ago