ጣፍጭ የፍቅር ወጎች ♥️

Description
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
እንኳን በደህና መጡ
ይህ ጣፋጭ የፍቅር ወጎች ነው
╚══╩═╩═╩╩╩╩═
የፍቅር ታሪኮች?
የፍቅር ጥቅሶች ♥️
የናፍቆት ጥቅሶች ?
የብቸኝነት ጥቅሶች ?
የፍቅር ግጥሞች?
ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት ቻናል ነው!?
@Sizm99
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 weeks, 5 days ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 6 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 8 months, 3 weeks ago

1 year, 6 months ago

?እዉነተኛ ታሪክ?
?የታሪኩ ርዕስ?
? #የሕይወት_መሰናክል?

#ክፍል_21

እኔም አባቴ አልኩት ደፍሬ
.....አባቴም አቤት ኢሉ አለኝ
......., የማማክርህ የምጠይቅህ ነበረኝ አልኩት
እሱም ምን ነበር....አለኝ
ስለትዳር ጉዳይ የመረጥኩት አለኝ ላሳዉቅህ ነበር አልኩት
...እሱም ፈገግ በሎ ማሻ አላህ ማንን መረጥሽ አለኝ  ስራ ቦታ እኮ አላስቀምጠኝ አሉ ማንን ወሰንሽ አለኝ???
እኔም...... ከስራ ቦታ ዉጭ ካሉት መምረጥ አይቻልም አንዴ ??አልኩት ስናገር አፌ አባቴን ፈርቼ ይንቀጠቀጣል፡፡
......አባቴም  አልገባኝም ለማለት የፈለግሽዉ? አለኝ
........እኔም ከሸርፍተራ ነጋዴዎች ዉጭ መምረጥ አልችልም እንዴ አንተን ዳረኝ ካሉህ ዉጭ አልኩት፡፡
......አባቴም የሚመልሰዉ ግራ ገባዉ ,,,,, ከብዙ ዝምታ ቡሀላ .....እኔ አቀዋለሁ እንዴ ???አለኝ
........እኔም አዎ አንተ ነህ ያስተዋወከኝ አልኩት ግን አባቴ ጋር እንደዚህ በግልፅ አዉርቼ አላቅም ድፍረቴ ገርሞኛል፡፡
......አባቴም  እንዴ እኔዉ አስተዋዉቄ እኔዉ ልርሳዉ ማን ነዉ ንገሪኝ ??አለኝ
.....እኔም  አባቴ አንተ ቁርአን ቅራ ኪታብ ቅራ ብለህ እንዲቀራ ያረከዉ ልጅ ነዉ አልኩት
......አባቴም እንዴ  ሳዳምን ማለትሽ ነዉ??? አለኝ
........እኔም አዎ ምን ያንሰዋል ብየ ለእናቴ  ያወራሇትን  ሁሉ ለአባቴም አስረዳሁት ፡፡
አባቴም  ጥሩም ክፉም አልተናገረም ዝም ብሎ ቀረ ...ብቻዉን ማሰብ ጀመረ ቤቱ በፀጥታ ተዋጠ ...... መልስ ሳይሰጠኝ ዝም አለ አሁን እራት እንብላ  አለ፡፡ ወሬዉ ያለ መልስ ተጠናቀቀ፡፡ እራታችንን በልተን እኔም  ወደ ክላሴ ሄድኩኝ ለሳዳም ደወልኩለት ሁሉንም ነገርኩት በጣም ደስ አለዉ፡፡
 ....ከአሁን ቡሀላ እኔን የማግባት አላማ ካለህ  እኔ ድርሻየን ተወጣሁ አባቴ ከአገኘህ ሳትፈራ ንገረዉ መቼም አብራችሁ ስላሳለፋችሁ ስለምትግባቡ እንዳፈራዉ  እኛ ለሀራሙ ተዳፍረን ለሀላሉ ወደ ሇላ ማለት የለብንም አልኩት ፡፡ ሳዳምም ተስማማ

አባቴም ወደ ሇላ አስተዋለ ብቸኝነቱ ያሳለፈዉ ስቃይ ትዝ አለዉ ሁለት ልብ ሆነ ኢልሀም ለሳዳም ልዳራት ወይስ እኔን ለጠየቁኝ ብቻ ግራ ተጋባ ፡፡

ቅዳሜ ማታ እናት እና አባቴ ምክክር አደረጉ ...አባትየዉ ለማን ልዳራት ??አለ ለእናቴ
እናቴም ሶስቱ ልጆቻችን ያገቡት ሀብታም ነዉ ይሄዉ እየኖሩ ነዉ አንዷ እንዳልተመቻት በስልክ እየነገረችን ነዉ፡፡ ኢልሀም እስኪ ለምወደዉ እድል እንስጣት ደግሞ ሳዳም ከበፊት ጀምሮ ስነስርአት ያለዉ በእኛ ያደገ ዘመድ የሌለዉ እኛን እንደዘመድ ነዉ የሚያየን እኛም እናቱ ስትሞት እሱ ጋር የሆነዉ ሲታመም ያስታመምነዉ ጥሩ ልጅ  ነዉ ፡፡ ስለሆነም ለሳዳም እንዳራት ፡፡
..... እናቱ ከመሞቷ በፊት አደራ የተባልነዉ እኛ ነን፡፡ አባቴም ኢልሀምን ባንድረዉ ለእሱ ሚስት የመፈለግ ሀላፊነት አለብን፡፡ ደግሞ ሁለቱ ከተዋደዱ ልጃችን ለምወደዉ እድል እንስጠዉ አለች እናቴ፡፡
ለመተዳደሪያ የሚሰራዉ ስራ ይበቃቸዋል፡፡ በተረፈ አንተ ብቻዉን አግኝተህ አወያየዉ አለችዉ
      አባቴም እስኪ ሌላም ለእሱ ያሰብኩለት ለእሱ የምመጥነዉ  ልጅ አለች ፡፡ከኢልሀም ዉጭ አማክረዋለሁ ...የኢልሀም እንኳ ይሳካል ብለሽ ነዉ ብሎ እናቴን ነገራት፡፡
....የአባቴ አቋም አላስታወቀኝም  .ሌላ የምድረዉ ልጅ አለች ለእሱ የተዘጋጀች ማለቱ አስፈራኝ ሳዳምን የማጣዉ መሰለኝ ..እኔን ለሳዳም ላይድረኝ ነዉ ማለት ነዉ በቃ ጨነቀኝ ሶላቴን እየሰገደኩ ዱአ ማድረግ ተያይዣለሁ፡፡ አላህዋ የሳዳም አድርገኝ አንተ የሚጠቅመዉን ታቃለህ ለኔ ሳዳም ጠቃሚየ ነዉ እሱ ጋር ቤተሰቦቼ የሚፈቅዱልኝ አድርግልኝ እያልኩ ዱአ ይዣለሁ፡፡ አላህ ይገዙሽ በሉኝ አብራችሁ ዱአ አዳርጉኝ፡፡ የምወደዉን ሰዉ ማጣት አልፈልግም

ምን ይመስልሀል?
-------------------------
አንተን ያስመረጠኝ ምክንያት ከጠፋህ
አንተን የመውደደ ሚስጥሩ ካልገባህ
እኔ እነግርሀለሁ------
አንደ ጆሮ አውሰኝ አጫውትሀለሁ
ቁመናህ አፍዝዞ ስቦኝ እንዳይመስልህ
የሽቶህ መአዛም ጠርቶኝ እንዳይመስልህ
አይንና ጥርሶችህም እኔን አልማረኩም
ያለባበስ ቄንጥም ፍፁም አይገዛኝም
ቤትና መኪናም እኔን አይደልሉም!
በሀብት መጠንም እኔ አልደነቅም!
ብቻ ምን አለፋህ
ወርቅ በ አልማዝ ተክቦ
ፎቅ በፎቅ ላይ ተደራርቦ
የኔን ልብ የመግዛት አቅም ይገደዋል
ወንዳወንድነትንም ቀልቤ ይሽረዋል
አየህ አይደል መስፈርት ከብዙ ጥቂቱን
እኔ አንተን ለመምረጥ ያልተጓዝኩበቱን
በዚህ ሁሉ ኮተት
ከላይ በዝርዝሩ በተጠቃቀሱት
ከነዚህ ውስጥ በአንዱም አንተን አልመረጥኩም
ልንገርህ አይደለ
በአንተ ውስጥ ኖሮ እኔን ያሸነፈ
ቁጥብ እኔነቴን ክብሬን የገፈፈ
ውብ ትህትናህ ነው ጉልበቴን የቀማኝ
መልካም ህሊናህ ነው እኔን የማረከኝ
ከተስማማህበት እሄ ነው መስፈርቴ
ትርፍ ሀብት አልሻም አንተ ነህ ንብረቴ
ሰማኸኝ አይደለ
ልብህን ወዶ ነው ልቤ ያጋደለ
ከዚ ሌላ መስፈርት ከዚ ሌላ ውበት ለኔ የትም የለ!!
ጌታየዋ ዱአየን ስማ እና
ከምወደዉ ሰዉ ትዳር ልመስርትና
ልጆቻችን ወልደን በፍቅርችን ይቅና
       እሁድ ከጠዋት ሳዳም የሚሰራበት ሱቅ ደሴ መነሀሪያ ኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሄደ መኪናዉን አቁሞ ወደ ሳዳም የሚሰራበት ሱቅ ገባ
......አሰላሙ አለይኩም ሳዳም አለዉ
ሳዳምም
......ወአለይኩም ሰላም ብሎ ከተቀመጠበት ተነሳ ......ሳዳም ወንበር አመጣለት እንዲቀመጥ ፡፡
አባቴም ስራ እንዴት ነዉ አለዉ
.....ሳዳም ደህና ነዉ አልሀምዱሊላህ ፡፡ እያወሩ ሳዳም ቁርስ የሚጠቀመዉ የሆቴል እና የካፌ ምግብ ነዉ  ፡ቁርስ ያዘዘዉ ቂጣ ፍርፍር ነበር ቁርሱ መጣ ፡፡
   ከዛ ሳዳም ጋሼ እንብላ አለዉ
.....አባቴም እሱን ላለማስከፋት መብላት ጀመሩ፡፡
ቁርስ እየበሉ አልፎ አልፎ ይጨዋወታሉ፡፡ ሁሌ ምግብ የምትጠቀመዉ እዉጭ ነዉ?? ብሎ ጠየቀዉ
.....ሳዳምም አዎ ጋሼ እቤት ማን ይሰራልኛል ብቸኛ ነኝ እኮ
.......አባቴም ሰነፍ አንተ አታበስልም እንዴ ?
.........ሳዳምም በምን ሰአቴ አበስላለሁ ጠዋት ሱቅ እከፍታለሁ ማታ ኢሻን ሰግጄ ነዉ እቤት የምገባዉ፡፡

.......አባቴም በቃ አግባ ደርሰሀል እኮ አለ ሳቅ እያለ
.......ሳዳም አባቴን ያወራሉ አይፈራዉም አባቴ በጣም ቀልደኛ ነዉ ማንንም ማስቀየም አይፈልግም 
.....ሳዳምም ጋሼ እናት የለኝ አባት የለኝ ማን ይመክረኛል ማን ይችን አግባ ጥሩ ልጅ ናት ብሎ ይድረኛል ....ያላችሁኝ እናንተ ናችሁ እናንተ ያላችሁን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ጋሼ ብሎ እናቱ ትዝ ብላዉ ቁርስ እየበሉ ያለቅስ ጀመረ፡፡
የኢልሀም አባት ዉስጡ በሳዳም ንግግር ደማ አታልቅስ በቅርብ ቀን ጠብቅ ለአንተ የምትሆንህ ልጅ አለች እድርሀለሁ አሁን ወደ ሱቅ እየሄድኩ ነዉ እደዉልልሀለሁ ልጂቱን አሳየሀለሁ  ብሎ ወደ ስራ ቦታ ሄደ ፡፡ ሳዳምም ደነገጠ
ለኢልሀም ደዉሎ ሰላምታ ከተለዋወጡ ቡሀላ አባትሽ እኮ ለትዳር የምትሆንህ ልጅ አለች አሳየሀለሁ አለኝ ....
ኢልሀምም ሳዳምም ደነገጡ ሁለቱም የሚያወሩት ጠፋባቸዉ፡፡......

ይ ......
.........ቀ.........ጥ..
.................ላ...................ል

????? ??? ??????
https://t.me/+t7IZbF5Lu35kZWU8

1 year, 6 months ago
1 year, 6 months ago

?እዉነተኛ ታሪክ? ?የታሪኩ ርዕስ? ? #የሕይወት_መሰናክል ? #ክፍል_20 እኔም ሳዳም አንተ ለወደፊት አብረን የሚመጡትን ማንኛዉም ነገር ከጎኔ ልትሆንና.... የአሁኑን በአባቴ የመጣብኝ የትዳር ፈተና ለመወጣት ዝግጁ ነህ??? አልኩት፡፡ ....ሳዳምም አዎ ላጣሽ አልፈልግም ኢልሀም ስለሆነም ዝግጁ ነኝ አለኝ .....እኔም ትወደኛለህ የወደፊት ሚስትህ ልታረገኝ ዝግጁ ነህ ???? እስከ ማንነቴ ልትወደኝ…

1 year, 6 months ago

?እውነተኛ ታሪክ ? የታሪኩ ርዕስ ? #የሕይወት_መሰናክል? #ክፍል ?     ለአባቴ ጓደኞቼ ጋር የትምህርት መዝጊያ program ስላለ ተሰባስበን ሀይቅ እንሄዳለን ብየ ዋሸሁኝ .....አባቴም የሚያቀዉ እኔ እንደማልዋሸዉ ነዉ   ትሸዉደኛለች  ብሎ አይጠረጥርም ፡፡ ገላየን ታጥቤ ሱብሂ ሶላት ሰግጄ........ዱአ ማረግ ጀመርኩ አላህ ሆይ በአንተ ከክፉ ነገር እጠበቃለሁ  ይህንንም የባለጌ Vido ማየት…

1 year, 6 months ago

?እውነተኛ ታሪክ? ? #የሕይወት_መሰናክል? #ክፍል_ዘጠኝ      ሳዳም telegram መጠቀም አቆመ፡፡ የአቋረጠዉን ኪታብአረብ ገንዳ መስጊድ መቅራት ጀመረ.....ኢልሀምን ለመርሳት ወሰነ፡፡  እስማኢልንም አኮረፈዉ ትምህርት ቤት ማዉራት አቆሙ ምሳ ሰአት ላይብረሪ ነዉ የሚያሳልፈዉ፡፡ ከትምህርት መልስም መስጊድ ይሄዳል ኪታብ ይቀራል፡፡ telegram መጠቀምም ለኢልሀም መደወልም አቆመ፡፡ አንደኛ…

1 year, 6 months ago

? ምን ነካኝ ?‍♀

ምን ነካው ይህ ልቤ ባንተ የወደቀ
ለምን ይሆን ከቶ ያየህ እንደ ነፍሴ
በስምህ የሚምል ምን ነካው ምላሴ

በህልም አለምቀምሶህ በተግባር የፆመ በሌላ አንተንነትህ ፍቅርን ያጣጣመ ምን ነካው ከንፈሬ አንተን እየሰበ እራሱን የሳመ?

መን ነካው አይኔንስ? ባለመደው ሰው ላይ እንዲህ ያፈጠጠ ነፍስህን ለማየት እንዲህ የቋመጠ፣
   እስኪ ለምን ይሆን ጊዜው የረዘመ የሚሬጠው ሰዓት ስቀጥርህ የቆመ?

እንደው ምን ነክቶኝ ነው እንዲያ ተጨንቄ እንደዛ ቀጥሬ እየተብረከረከ አልሄድ ያለኝ እግሬ ምንድነው ያረከኝ ንገረኝ በሞቴ
  ሴታሴትነቴ የት ሄደ ኩራቴ ?

✍️ #ፅኑ
 ይ ?️?️ሉን! ➢
┄┉┉✽‌»‌??»‌✽‌┉┉┄
??አሁኑኑ ሼር አድርጉ ??
https://t.me/+t7IZbF5Lu35kZWU8

♡ ㅤ      ❍ㅤ       ⎙     
   ˡᶦᵏᵉ       ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

1 year, 7 months ago

➣ለእስላሚክ ቻናሎች ብቻ ሌሎችም ቻናሎች መግባት ትችላላቹ ዌፍ ተጀምሮአል

➥ለመመዝገብ⚡️ @waver27

➥ስትመጡም 2disk ይዛቹ ኑ!

➥!!ታማኝነት ለራስ ነው!!

1 year, 7 months ago

የሷሊህ ሚስት ?

አንዴ ባል ሚስቱን ልጆቹ ፊት ይመታትና የልጆቹ ልብ
ውሰጥ ፍርሀትና ሀዘን ይዘራል ፡፡?????
ሚስትም ከተመታች በኋላ ልጆቿን አይታ እያዘነች ለባሏ እከሰሀለው ትለዋለች፡፡...
እሱም:- እንድትወጪ እፈቅዳለሁ ያለ ማነው ??
እሷም :- በርና መስኮት ስለዘጋህ የማልከስህ
ይመስለሀል??
እሱም(በአግራሞት ) :- ??ምን ልታደርጊ ነው??
እሷም :- እደውላለሁ ...ትለዋለች
እሱም:- ሁሉም ስልኮች እኔ ጋር ናቸው ያንቺም ጭምር...ይላታል እሷም ወደ መፀዳጃ ቤት ትገባለች ....ባልም በመፀዳጃ ቤቱ መስኮት ታመልጣለች ብሎ ስለሰጋ ወዲያው ወጥቶ
ይጠባበቃት ጀመር፡፡ [ነገር ግን እሷ....??

ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት

⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️ OPEN || ክፈት ⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️](https://t.me/+WWwpQE3-hg4zZDk0)

1 year, 7 months ago

?::::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::?

ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ?

ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል

ድንግሏ ምናልባት.........Read more

ሀቂቃ  ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት

1 year, 7 months ago

እስከ ሞት ድረስ ትወዳታለህን ሲሉ ጠየቁኝ?

"በመቃብሬ ላይ ስለ እሷ ተናገር እና እንዴት ወደ ህይወት እንደምትመልሰኝ ትመለከታለህ" አልኩት።

-© መሀሙድ ዳርዊሽ -
#ማሜ_ነኝ መልካም ቀን?
┄┉┉✽‌»‌??»‌✽‌┉┉┄
??አሁኑኑ ሼር አድርጉ ??
https://t.me/+t7IZbF5Lu35kZWU8

♡ ㅤ      ❍ㅤ       ⎙     
   ˡᶦᵏᵉ       ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 weeks, 5 days ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 6 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 8 months, 3 weeks ago