Addis Powerhouse

Description
A Feminist Media committed to amplifying women’s voices and creating participatory spaces for women in Ethiopia.
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 3 months, 1 week ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 3 months ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 4 days, 5 hours ago

1 year, 6 months ago
ታዳጊ ሜላት መሐመድን በመጥለፍ የተጠረጠረው ግለሰብ …

ታዳጊ ሜላት መሐመድን በመጥለፍ የተጠረጠረው ግለሰብ ሰኔ 11 ቀን 2015 ዓ/ም ከምሽቱ 5፡00 ይርጋለም ከተማ አራዳ አካባቢ በቁጥጥር ስር ውሏል። የጠለፋ ወንጀሉ ሰለባ የሆነችው ሜላት ወደ ህክምና ተወስዳለች። እንደዚህ አይነት የጠለፋ ጥቃቶች በተደጋጋሚ በሚሰሙባት ሐዋሳ ጠንከር ያለ ሕጋዊ መፍትሄ እና ማህበራዊ/ መንግስታዊ ትኩረት እንደሚያስፈልፍግ ግልፅ ነው። በኛ በኩል ድምፃችንን ማሰማት እና ፍትህን መጠየቅ አናቆምም!

1 year, 6 months ago
Girls and Young Women Movement Content …

Girls and Young Women Movement Content Creation Challenge 2023

The winners of the competition will receive prizes that recognize their creative achievements.
1. The first prize winner in each category will receive prizes worth 80,000 ETB
2. The second and third prize winners will receive prizes worth 35,000 ETB and 30,000 ETB, respectively.
3. The Fourth and Fifth place winners will receive 25,000 ETB and 22,000 ETB, respectively
All winners work will also be published on the NEWA’s social media platforms and other She Leads related platforms.
We are excited to see the submissions that will come from young creatives, and we hope this challenge will help to foster a vibrant and dynamic girls and young women led movements in Ethiopia.

Read more at: https://newaethiopia.org/girls-and-young-women-movement-content-creation-challenge-2023/?fbclid=IwAR3gIXerXm3ypfUJb3Cw2H0vYnUfJORM_0JvYdTM53h7-OUyeglj-vss-BE

1 year, 6 months ago
የሴት ልጅ ምርጫ ቦታ በማይሰጠው ሀገር …

የሴት ልጅ ምርጫ ቦታ በማይሰጠው ሀገር ውስጥ፣ ጠንካራ ሕግና የማያዳግም ቅጣት ብቸኛው ፈጣን መፍትሄ ነው!

ትላንት ከቀኑ 6:40 አካባቢ የ15 ዓመቷ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ሜላት መሀመድ ከምትማርበት ሀዋሳ ጉዱማሌ ት/ቤት ወጥታ ቤቷ ልትገባ የተወሰኑ ሜትሮች ሲቀራት ሞኖፖል ሰፈር ጋር በሁለት ዳማስ መኪና ሆነው ያልታወቁ ሰዎች አፍነዋት ከነለበሰችው ዩኒፎርምና ደብተር ጋር ጠልፈዋት ተሰውረዋል!!

አካባቢው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች መኪናዎቹ ላይ ድንጋይ በመወርወርና በመከተል ለማስጣል ቢሞክሩም አልደረሱባቸውም። ነገር ግን እየጮኸችና እያለቀሰች ይዘዋት የጠፉት ዱርዬዎች መኪና ታርጋ ቁጥር 01894ሲ.ዳና 05274ሲ.ዳ ሲሆን ለጥቆማ የሚከተሉት ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ (0911377698-እንዳልካቸው;
0911377923-ምኞት)።

1 year, 6 months ago
"ተጠርጣሪው ከፀጥታ ሀይል ለማምለጥ ሲል በሻፋሞ …

"ተጠርጣሪው ከፀጥታ ሀይል ለማምለጥ ሲል በሻፋሞ ጫካ ለጫካ ሲዘዋወር ነበር" - የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ

ፀጋ በላቸውን በማፈን የተጠረጠረውና በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው ዋና ሳጂን የኋላ መብራት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል። የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ፤ በወ/ሪት ፀጋ በላቸው የጠለፋ ወንጀል ተጠርጥሮ በፖሊስ ሲፈለግ የነበረው ተጠርጣሪ የጸጥታ ሀይሉ ባደረገው ክትትል በዛሬው ዕለት በቁጥጥር ስር የዋለው በሀገረ ሰላም ወረዳ መሆኑ ተገልጿል።

ተጠርጣሪው ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ከፀጥታ ሀይል ለማምለጥ ሲል በሻፋሞ ጫካ ለጫካ ሲዘዋወር እንደነበረ የተገለፀ ሲሆን የፀጥታ ኃይል አባላት ከበባ ውስጥ በማስገባት ለመያዝ መቻሉ ተመላክቷል። ተጠርጣሪው አከባቢ በመቀየር ፍለጋውን አስቸጋሪ ቢያደርግ ማህበረሰቡን በማሳተፍ በተደረገው አሰሳ በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10 ሰዓት ከ40 ደቂቃ ላይ በሀገረ ሰላም ወረዳ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፀጥታ ቢሮው አሳውቋል።

ተጠርጣሪው ግለሰብ ወንጀሉን ለመፈጸም ሲጠቀምባቸው ከነበሩ አንድ ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያና ሽጉጥ ጋር መያዙም ተገልጿል።

ምንጭ @tikvahethiopia

1 year, 6 months ago
ሰበር ዜና

ሰበር ዜና
ጸጋ ነጻ ወጥታለች
ወ/ሪት ጸጋ ከታገተችበት ነጻ ወጥታ በፖሊስ ወደ ሀዋሳ መግባቱዋ ታውቋል። ተጠርጣሪው ግለሰብ ተበዳይዋን ጥሎ ወደ ጫካ በመግባቱ በከፍተኛ ክትትል ውስጥ ይገኛል። ተጨማሪ መረጃዎችን ከደቂቃዎች በኋላ እንደደረሰን እናቀርባለን።
Tare W Lemma

1 year, 6 months ago
[#አዲስ\_መረጃ\_ስለፀጋ](?q=%23%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%88%98%E1%88%A8%E1%8C%83_%E1%88%B5%E1%88%88%E1%8D%80%E1%8C%8B)

#አዲስ_መረጃ_ስለፀጋ
?#ሽምግልና‼️?

ከጠላፊው ወገን ካለው ግለሰብ እና ከተጠላፊዋ ቤተሰብ የተወከለ ሰው ንግግር አድርጓል።(በተለያዩ ሚዲያዎች የተጠላፊዋ ወንድም ፀጋ ካለችበት ሁኔታ ለመለቀቅ የሚቀርበውን የትኛውንም ድርድር እንዲቀበል ማሳሰቧን መናገሩ ይታወሳል::

¤በዚህም ለድርድር ቅድመ ሁኔታ በጠላፊው በኩል ተቀምጧል።ይኼውም
?አቤቱታ ካስገባችሁበት ከእያንዳንዱ ተቋም አቤቱታችሁን አስወጡ፤የወንጀል ተጠያቂነት እንዳይኖር ዋስትና ስጡን።
?ተጠላፊዋንም ሊደራደሩ ስንመጣ ይዘናት አንመጣም።የዕርቁ ሂደት ሲያልቅ ብቻ የምታገኟት ይሆናል።ለጊዜው ስላለችበት ቦታ እና ሁኔታ መረጃ የለንም የሚል ነው።
ያሳዝናል!
???
#ፍትህ_ለፀጋ
#ፀጋ_የት_ናት?
#ያለ_ፍላጎቷ_አይሆንም!
#10ኛ_ቀን

1 year, 6 months ago
ፀጋ በላቸው ትባላለች፤ ትውልድና እድገቷ በወልቂጤ …

ፀጋ በላቸው ትባላለች፤ ትውልድና እድገቷ በወልቂጤ ከተማ ነው። የዳሽን ባንክ ሐዋሳ ዋርካ ቅርንጫፍ ሰራተኛ ስትሆን፤ ግንቦት 15 2015 ዓ.ም ስራዋን አጠናቃ ወደቤቷ በምታመራበት ሰዓት (አሮጌው መነሀሪያ አከባቢ፤ ከምሽቱ 1 ሰዓት) ከዚህ ቀደም ይዝትባት በነበረና የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ክቡር ፀጋዬ ቱኬ የግል ጠባቂ በሆነው ተጠርጣሪ ኮንስታብል የኋላመብራት ወ/ማሪያም ታግታ(ተጠልፋ) ወዳልታወቀ ቦታ ተወስዳለች።

ጉዳዩን ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በማሳወቅና የፍርድ ቤት መጥሪያ በማውጣት ተጠርጣሪውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ለማዋል የተደረገው ሙከራ ጥረት ካለማስገኘቱም በላይ የህግ አካላት ድርጊቱን ቀለል አድርገው ለመመልከት ሞክረዋል። በሐዋሳ ከተማ ውስጥ ተመሳሳይ ድርጊቶች እየተበራከቱ መምጣቸው የከተማዋን ስም የሚያጎድፍ፤ የሴት እህቶቻችንን የግል ውሳኔ የማያከብርና የነዋሪውን ነፃነት የሚጋፋ በመሆኑ የከተማው፣ የክልሉና የሚመለከታቸው የፌደራል መስሪያ ቤቶች ይህንን ለመፍታት ተገቢውን ርቀት በመጓዝ ተጠርጣሪውን ለህግ እንዲያቀርቡልን እንጠይቃለን።

በርዕሱ ዙርያ የተሰጡ አንዳንድ አስተያየቶች (የመጨረሻዎቹ ሶስቱ ምስሎች) ማህበረሰባችን ስለሁኔታው ያለውን አገነዛዘብ ያሳዩናል።

#ፍትህ_ለእህታችን #ድምፅእንሁን
ምንጭ- Tsegaye Demeke

1 year, 7 months ago

ፖለቲካ ስለ ዛሬ አይደለም! ላወያየናቸው ወጣት ሴቶችም - ሰላም ግንባታ ነገ ላይ ፍሬው የሚታይ የንቁ እና የፍትሃዊ ፖለቲካ ተሳትፎ ውጤት ነው።

ሃገራዊ ሰላም ግንባታን እውን ለማድረግ ማህበረሰባዊ ደንቦች እና አመለካከቶች፣ ብሎም የፖለቲካ ተሳትፏችንን የሚያደናቅፉ ስርአታዊ መሰናክሎችን ለመቅረፍ ሁላችንም ልንሰራ ይገባል።

Subscribe | Like | Share

https://youtu.be/HvpOt2jGqmY

YouTube

Part III - Political Erasure: Beyond Numbers

In this video, we delve into the remarkable journey of young women who are shattering boundaries and reshaping the political landscape. From influential activists to unsung heroines effecting change, this enlightening discussion highlights the challenges…

1 year, 7 months ago

"ከፖለቲካ ፍጆታነት ያለፈ ትርጉም ያለው የወጣት ሴቶች ተሳትፎን እንዴት መጠየቅ እና ማነፅ እንችላለን?"

If you are interested in the topics we discuss, subscribe to our YouTube channel below.

https://youtu.be/lb-X9b0s-bk

YouTube

Demanding a Seat at the Table: Young women in Addis Ababa (Part II)

In this video, two young women share their perspectives on the active representation of young women in political and peacebuilding spaces in Ethiopia. They also discuss the importance of demanding a seat at the table and the challenges they face in doing…

1 year, 7 months ago

“ለመሰማት - እኛ ወጣት ሴቶች ድምፅ እንዳለን መጀመርያ መታወቅ አለበት!”

በአዲስ አበባ ውስጥ የተለያዩ  የፖለቲካ እና የማህበራዊ ንቅናቄ ውስጥ ከሚገኙ ወጣት ሴቶች ጋር ያደረግነው የመጀመርያ ውይይት ላይ ወጣት ሴቶች በፖለቲካ ውሳኔዎች ላይ ያላቸውን አስተዋጾ እና ተሳታፊንት ለመጨመር ምን መደረግ አለበት የሚለውን ጥያቄ ዳሰስንበታል። 

Ajrit Talks_Episode I

YouTube

Having a Voice: Young women in Addis Ababa (Part I)

In this discussion, two young women come together to discuss the critical role that young women play in peace-building and political spaces, not only for their own empowerment but also for the benefit of society as a whole. Join the conversation by letting…

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 3 months, 1 week ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 3 months ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 4 days, 5 hours ago