★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 3 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 6 days, 14 hours ago
CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_23 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #Child_Growth_and Development ነው።
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ነው።
• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።
#CPD
#ማክሰኞ_ጥቅምት_19 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #MOTIVATED _COMPASSIONATE _AND_COMPETENT_CARE (MMC) ነው።
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ነው።
• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።
#የCPD_ስልጠና
#ቅዳሜ_ጥቅምት_16 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ነው።
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ነው።
• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።
#የCPD_ስልጠና
#ቅዳሜ_ጥቅምት_16 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ነው።
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ነው።
• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።
#የCPD_ስልጠና
#ቅዳሜ_ጥቅምት_16 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ነው።
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ነው።
• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።
(የመተንፈሻ አካል ህመም ) #share
አስም ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የመንፈሻ አካል ህመም ሲሆን በማቁሰል ፣በማሳበጥና በማጥበብ ለመተንፈስ አሰቻጋሪ አስቸጋሪ ያደርጋል ።
አስም ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች አነዱ ሲሆን እንደ የአለም ጤና ድርጅት ግምት በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2016 አመተ ምህረት 339 ሚሊየን ሰዎች የአስም ህመም ተጠቂዎች ሲኖሩ 417,918 ሰዎች ደግሞ በዚህ ህመም ህይወታቸውን አጥተዋል ።
የአስም ምልክቶች
የአስም ምልክቶች በአሰም በሽታ ከሚከሰቱ ሶስት የአየር ቱቦ ሂደቶች ምክንያት የሚመጡ ናቸው
1.የአየር መመላለሻ ቱቦዎች መጥበብ ፦ በአስም ያልተጠቃ ሰው በአየር ቱቦ ዙሪያ ያሉ ጡንቻዎች ላላ ያሉና የአየር ዝውውር በቀላሉ ይካሄዳል ነገር ግን አስም በሚኖርበት ጊዜ እነዚህ ጡንቻዎች ይጠብቁና የአየር ቱቦዎችን እንዲጠቡ በማድረግ የአየር ዝውውሩን ከባድ ያደርጉታል ።
2.የአየር ቱቦዎች ቁስለት ፦በሌላ በኩል አስም የአየር ቱቦዎችን እብጠት፣ቁስለትና ቁጣን በማስከተል ሳንባን ይጎዳል ።
ይህን ማከምም በረጅም ጊዜ አስምን ለመቆጣጠር ይረዳል።
3.የአየር ቱቦ ቁጣ፦ ሌላው ምክንያት የአስም ተጠቂ የሆኑ ሰዎች የአየር ቱቦ በጣም ቁጡና ቀላል እና አነስተኛ ለሆኑ የአስም ህመም ቀስቃሾች የሚቆጣና ከተገቢው በላይ የሆነ መልስ ይሰጣል ።
በእነዚህ ምክንያቶች የተነሳ የሚከተሉት ምልክቶች ይታያሉ፦
•ሳል፦በተለይም ጧትና ማታ ላይ የሚጨምር
•በሚተነፍሱበት ጊዜ ከሳንባ የሚነሳ በተለይም አንገት አካባቢ የፉጨት ድምፅ መስማት
•ለመተንፈስ መቸገር
•ደረት አካባቢ ጥብቅ አድረጎ መያዝ ፣የደረት ህመም
•ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
•በትንፋሽ ማጠር ምክንያት ለመተኛት መቸገር
መቸ ወደ ህክምና መሄድ አለብዎት
•ለመጀመሪያ ጊዜ ከላይ ከተጠቀሱት ምንም አይነት ምልክት ካለ
የአስም ህክምና እየተከታተሉ ከሆነ
•ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
•የፊት እና የከንፈር መገርጣት/ሰሰማያዊ መምሰል
•ሲያወሩ፣ሲተነፈፍሱ፣ሲራመዱ አየር ማጠር
•በሚተነፍሱበት ጊዜ የደረት ቆዳ ወደውስጥ መግባት
•በህክምና ላይ ሁነው ምልክቶቹ •በሚወስዷቸው መድሀኒቶች አለመመለስ
መድሀኒት የሚወስዱበት ብዛት መጨመር
የአስም ማገርሸት
አስም አገረሸ የሚባለውየአስም ምልክቶች በድንገት ሲባባሱና ለመተንፈስ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲፈጥሩ ነው።
እያንዳንዱ ሰው ወይም አንድ ሰው በተለያየ ጊዜ የተለያየ የአስም ማገርሸት ምልክት ሊኖረው ይችላል ።
ህመሙ እየተባባሰ መሆኑን የሚያቁባቸው ምልክቶች
•ምልክቶች ብዙ ጊዜ የሚመጣና የእለት ከለት እንቅስቃሴዎን/ሰራ የሚያስተጓጉል ከሆነ
•ለመተንፈስ መቸገር፣የደረት ህመም
•ህመሙን ለማስታገስ ከድሮ በተለየ ደጋግመው መድኀኒት መውሰድ ካስፈለገ
የተለያዩ የአስም አይነቶች አሉ
1.የህፃናት አስም፦አስም ብዙ ጊዜ የሚጀምረው በህፃንነት ሲሆን በአማካይ 3 አመት ነው።
አስም በሚነሳበት የተለያየ ጊዜ የተለያየ ምልክት ሊኖረው ይችላል ምልክቶቹም ቀለል ያሉና ለመለየት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ለምሳሌ ፦
በሚጫወቱበት ጊዜ፣በማታ እና በሚስቁበት ጊዜ የሚነሳ ሳል
ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
ከአቻዎቻቸው ጋር ሲጫወቱ ቶሎ መድከም
በደረት ውሰጥ ሚሰማ የፉጨት ድምፅ
2.በአዋቂነት የሚጀምር አስማ
3.ከአለርጅ ጋር የተያያዘ አስማ፦ ይህም የቆሻሻ ፣የአበባ ፣የቤት እንስሳት ቆዳ ብናኝ ሊያስነሳው የሚችል
4.ከስራ ቦታ ጋር የተያያዘ
5.ከእንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ
አስም የሚቀሰቅሱ ነገሮች
•ሳይነስ፣ጉንፋንና ሌሎች የሳንባ ህመሞች
•የአበባ ፣የእንስሳት ቆዳ፣የፈንገስ፣ የአቧራ ብናኞች
•ከባድ ሽታ ያላቸው እንደ ሽቶ፣ አልኮል ፣ለማፅዳት የሚያገለግሉ ፈሳሾች
•የየር ብክለት
•የሲጋራ ጭቀዝቃዛ አየር
•ከባድ ስሜት፦ጭንቀት ፣ድብርት፣ሀዘን
ምግብና መጠጥ •አሳ፣ቆምጣጤ፣ቢራ፣ወይን፣የታሸገ ጭማቂ
ምርመራ
•ስፓይሮሜትር፦ ምንያህል አየር ከሳንባ እንደሚወጣና በምንያህል ፍጥነት እንደሆነ የመመለካ
•ራጅ፣የደም ምርመራ፣የቆዳ አለርጂ ምርመራ
ህክምና
የአስም ህክምና የታካሚውን ሙሉ ተሳትፎ የሚጠይቅ ስለሆነ ከሀኪምወ ጋር በመሆን የህመሙን የመቆጣጠር እቅድ ያውጡ።
1.አስምንን የሚቀሰቅሱ/የሚያስነሱ ነገሮችን ማስወገድ (Avoidance Measures )
•ከድመት፣ከውሻ ጋር ያለውን ንክኪ ያስወግዱ
•አያጭሱ፣ከሚያጨስ ሰው ይራቁ
•የአበባ ብናኝ ፣የቤት ቆሻሻ ብናኝ ያስወግዱ
•ሳኒታይዘር ፣ ሽቶ ያስወግዱ
•ክብደትን መቆጣጠር
•እንቅስቃሴ አዘውትሮ መስራት
•የአተነፋፈስ እንቅስቃሴ መስራት
2.የመድሀኒት ህክምና (pharmacotherapy )
ሁለት አይነት የአስም መድሀኒት ቡድኖች ሲኖሩ በአጭር ጊዜ የአስም ህመም ምልክቶችን የሚያስታግሱና በረጅም ጊዜ የአስም ህመም ለመቆጣጠር የሚረዱ ናቸው።
የሚነፋና በአየር ቧንቧ ተስቦ ለመሄድ የሚሰጡበት መንገድ ገፍተኛ መድሀኒት ወደሳንባ ለማድረስና የጎንዮሽ ጉዳትን ለመከላከል ይረዳል ።
የአስም መድሀኒቶች እንደ ህመሙ የመቆጣጠር መጠን መቀነስ እና መጨመጠር ያለባቸው ሲሆን ከከፍተኛ ተነስቶ እየቀነሱ መሆድ ህመሙን ቀቶሎ ለመቆጣጠር ይረዳል።
ከመድሀኒቶቹ
1.የአየር ቱቦን የሚያሰፍ (Bronchodilators)
2.ስቴሮይድ
3.ቁስለትን የሚቀንሱ (anti-inflammatory )
3.አጋዝ ህክምና (supportive therapy)
ኦክስጅን
የአስም ህመም የሚያስከትላቸው ችግሮች
•ድካም
•ከስራ መስተጓጎል
•የአእምሮ ህመም
•የሳንባ ምች እና ሌሎች የሳንባ በሽታዎች መጨመር
•የተደጋጋሚ ሆስፒታል ህክምና
•የሳንባ ስራ ማቆም
አስም እና ኮቪድ-19
አስም የመተንፈሻ አካል ህመም እንደመሆኑ ምልክቶቹን መቆጣጠር ካልተቻለ ለከባድ የኮሮና በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል ።
ግሩፑ ላይ ያላችሁ ቻናሉን join አድርጉ
https://telegram.me/jossiale2022
#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_9 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #RESPECTFUL_MATERNAL _CARE (RMC) ነው።
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ነው።
• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።
ሸር ሲያደርጉት ለብዙዎች መልካም እያደረጉ ነው።
#የጨጓራ_ቁስለት
• በተለምዶ ጨጓራ (የጨጓራ በሽታ) ይባላል። ይህ ችግር የጨጓራና የቀጭን አንጀት የላይኛው ክፍል የውስጥ ግድግዳ በመላጡ ወይም በመቁሰሉ የሚፈጠር ችግር ነዉ።
• እንደሚታወቀው በማንኛውም ሰው ጨጓራ ውስጥ በተፈጥሮ ሀይድሮ ክሎሪክ አሲድ (HCL) የሚባል አደገኛ አሲድ አለ። ይህ አሲድ ማንኛውንም የሰውነት ክፍል ከነካ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል።
• ጨጓራ የሚባለውም ችግር የሚፈጠረው በተለያየ ምክናየት የጨጓራና የቀጭን አንጀት የውስጥ ግድግዳ በትንሹ ሲላጥ ወይም ሲሸነቆር አሲዱ ግድግዳውን በመጠኑ በመንካቱ ነው።
ይህ አሲድ በሆድ (ጨጓራ) ውስጥ የተገደበ ነው። ወደ ላይ ወደ ጉሮሮም ሆነ ወደ ታች ወደ አንጀት መውረድ አይችልም። ይህ ባይሆን ኑሮ ጉሮሮም ሆነ አንጀት አይኖረንም ነበር። የመበጣጠስ አቅም ስላለው።
• የጨጓራ ግድግዳንም ቢሆን ከቅንጣት በላይ ታክል ከነካው እራስ እስከመሳትና ደም እስከማስታወክ ያደርሳል። በተፈጥሮ የጨጓራ ግድግዳ ንፍጥ መሳይ ዝልግልግ ፈሳሽ (Mucus) ስለተሸፈነ አሲዱ ግድግዳውን መንካት አይችልም።
#ሁለት አይነት ቁስለት አለ።
• የጨጓራ ቁስለት እና የቀጭን አንጀት የላይኛው ክፍል ቁስለት ናቸዉ፡፡ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ሁለቱም አይነት ቁስለት ሊኖሩት ይችላሉ። ሁለቱን በሚያሳዩትን ምልክትም መለያየት ይቻላል፡፡
#የጨጓራ_ቁስለት_ምልክቶች፡-
• ህመም ስሜት (ከቁሰለው ቦታ በርቀት ላይ ሊሆን ይችላል)
• ማቅለሽለሽ፣
• ማስታወክ፣
• ሆድ መንፋት፣
• ቃርና የደረት ማቃጠል ሲሆኑ እየከፋ ሲሄድ ደግሞ ጥቁር ከሰል መሳይ ሰገራ፣ ራስን መሳት፣ ደም የቀላቀለ ትውከት፣ ትንፋሽ ማጠር፣ ድካም፣ ጀርባን ማቃጠልና ውጋት ይከሰታል፡፡
1. የቁስለቱ ዋነኛ ምክንያት ኤች ፓይሎሪ የሚባል ባክተሪያ ነው። ባክቴሪያው የጨጓራንና የቀጭን አንጀት ግድግዳ የሸፈነውን ሽፋን (Mucus) በመቦርቦር አሲዱ በቀላሉ ቀጣዩን ሽፋን እንድያገኘው ያደርጋል።
2. በተጨማሪም የተለያዩ መድሀኒቶች እንደ አስፕሪን፡ አይቡፕሮፊን፡ ነፕሮሲን፡ አሲታሚኖፊን፡ ዋርፋሪንና ሌሎችም መድሀኒቶች በአግባቡ ካልተወሰዱ፣
3. እድሜ መጨመር፡ በተለይ ከ70 አመት በላይ፣
4. አልኮል ጠጭ መሆን፣
5. ማጤስና አካላዊ ጉዳት ለቁስለቱ ምክናየቶች ናቸዉ፡፡
#የጨጓራ ቁስለት የሚያነሳሱ ነገሮች፡-
• አመጋገብ፣
• ብስጭትና ንደት
• መድሀኒቶች
• ምግብን በስአቱ አለመመገብና የአኖኖር ዘይቤ ናቸዉ፡፡
#የምርመራው_አይነት
• ከታማሚዎች መረጃ በመሰብሰብ፣
• በደምና ሰገራ ምርመራ፣
• የባክቴሪያውን መኖር አለመኖር በማየት፣
• ትንፋሽን በመሳሪያ በማየትና ሌሎችም ናቸዉ፡፡
#ህክምናው_ምንድን_ነው?
• በባለሙያ ከታዩ በኋላ እንደ ህመሙ አይነት፣ ደረጃና ምክናየት ህኮምናው ይሰጣል። የሚታዘዙትም መድሀኒቶቹም ይለያያሉ።
ያልታከመ የጨጓራ በሽታ ከባድ ችግር ሊያስከትል ይችላል።
• ከፍተኛ ደም መፍሰስ፣
• የደም ቱቦዎች መሸንቆርን ሊያስከትልና ለካንሰርም ሊያጋልጥ ይችላል።
• አለማጤስ፣
• አለመጠጣት፣
• አለመበሳጨትና የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከል የችግሩን ክብደት በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሱታል።
• ፕሮቲን ምግቦችን በመቀነስ ሀይልና ሙቀት ሰጭ ምግቦችን በመጠቀም የቁስለት ደረጃው እንዳይባባስ ማድረግ እና እንድያገግም ያደርጋል። ምክናየቱም ፕሮቲን የሚፈጨው ጨጓራ ላይ ስለሆነ ያባብሰዋል። ካርቦ ሀይድሬት ደግሞ ጨጓራ ላይ ስለማይፈጭ እረፍት ይሰጣል።
ቴሌግራም ላይ ለማግኘት ከፈለጉ አድራሻችን
https://t.me/jossiale2022 ይሄ ነው።
#CPD
#ቅዳሜ_ጥቅምት_9 የሚጀምር ስልጠና አለን። ስልጠናው #RESPECTFUL_MATERNAL _CARE (RMC) ነው።
ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
ETHIO MEDICAL CPD CENTER
ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ ነው።
• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 3 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
#ፋኖነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ፋኖነት /አማራነት /ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 6 days, 14 hours ago