🚩For promotion - @Samiis12
🔮 በዚህ ቻናል ላይ ቆየት ያሉ እንዲሁም አዳዲስ English ፊልሞች ... በዚው ቻናል በየቀኑ ያገኛሉ ። የሚፈልጉትንም የፊልም አይነት ይጠይቁን ይዝናኑ ።
❤• JOIN በማድረግ ይቀላቀሉን •❤
💥ፊልም ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ ሼር በማድረግ ያግዙን
Last updated 1 month, 2 weeks ago
አጫጭር የምስል ቀልዶች እናንተን ያዝናናሉ ያልናቸውን ከተለያዩ ቦታዎች በመሰብሰብ ዘና እናደርገወታለን፡፡ @FUNVDS
ያሎትን ማንኛውም አስተያየት፣ሀሳብ ካላቹ እናም አብረን እንሳቅበት የሚሉትን @yaphi_e ያድርሱን።
Last updated 2 years, 7 months ago
እንኳን ወደ 9ነኛዉ ሺ ቻናል በሰላም መጣችሁ !
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ ♥
Last updated 9 months, 1 week ago
Dear custemers, we are very sorry to announce you that we are closing temporarily for the coming weeks due to the trait of COVID-19 spread in our country. Please stay at home if possible your safety is our priority!!!
Phoenix movies
https://www.youtube.com/watch?v=239Ru4uFBeo
YouTube
DIY Face Mask for #COVID-19
* English subtitle in this video Thank you for watching my video I created this DIY face mask because I know that all surgical mask or N95 mask have waterproof layer (the most important layer prevent the smears and droplets containing viruses go through).…
የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች፦
COVID-19 በትኩሳት እና ደረቅ ሳል ይጀምራል። ከሳምንት በኋላ የመተንፈስ ችግር ያጋጥማል። በበሽታው የተያዘ ሰው እስከ 14 ቀናት ምንም አይነት ምልክት ላያሳይ ይችላል። አንዳንድ ሰዎች የበሽታ ምልክት ሳያሳዩ በሽታውን ሊያስተላልፉ ይችላሉ።
ኮሮና ቫይረስ መድሃኒት አለው?
ቫይረሱን ከሰውነት ውስጥ የሚያስወግድ መድሃኒት የለም። ሃኪሞች በሽተኞችን እያከሙ የሚገኙት የታማሚዎችን የበሽታ የመከላከል አቅምን ከፍ በማድረግ ነው።
ለመተንፈስ የሚረዱ ቁሶችም ጥቅም ላይ ይውላሉ።
እራሴን ከቫይረሱ እንዴት ነው መጠበቅ የምችለው?
የዓለም ጤና ድርጅት የሚከትሉትን እንዲያደርጉ ይመክርዎታል፦
- እጅዎን ይታጠቡ- ቫይረሱን ሊገድሉ በሚችሉ ሳሙናዎች
- በቫይረሱ የተበከሉ ነገሮችን ሊነኩ ስለሚችሉ፤ በእጅዎ ዓይን፣ አፍ እና አፍንጫዎን ከመነካከት ይቆጠቡ።
- ወደ የሚያስነጥሱ፣ የሚያስሉ እና ትኩሳት ወዳለባቸው ሰዎች አይጠጉ። ቢያንስ የ1 ሜትር እርቀት ይፍጠሩ።
- ሲያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን ይሸፍኑ - ከዚያም እጅዎን ይታጠቡ። ይህን ማድረግዎ በቫይረሱ ተይዘው ከሆነ የማሰራጨት ዕድልዎን ያጠባሉ።
በቫይረሱ እርሶ ወይም ሌሎች መያዛቸውን ከተጠራጠሩ፦ እራሰዎን ያግልሉ፤ በቤትዎ ይቆዩ ሌሎችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ የበኩልዎን ይወጡ። 8335 ላይ በመደወል ለማሕብሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በፍጥነት ያሳውቁ።
ምንጭ፦ BBC
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል!
"ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች እንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ
🚩For promotion - @Samiis12
🔮 በዚህ ቻናል ላይ ቆየት ያሉ እንዲሁም አዳዲስ English ፊልሞች ... በዚው ቻናል በየቀኑ ያገኛሉ ። የሚፈልጉትንም የፊልም አይነት ይጠይቁን ይዝናኑ ።
❤• JOIN በማድረግ ይቀላቀሉን •❤
💥ፊልም ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ ሼር በማድረግ ያግዙን
Last updated 1 month, 2 weeks ago
አጫጭር የምስል ቀልዶች እናንተን ያዝናናሉ ያልናቸውን ከተለያዩ ቦታዎች በመሰብሰብ ዘና እናደርገወታለን፡፡ @FUNVDS
ያሎትን ማንኛውም አስተያየት፣ሀሳብ ካላቹ እናም አብረን እንሳቅበት የሚሉትን @yaphi_e ያድርሱን።
Last updated 2 years, 7 months ago
እንኳን ወደ 9ነኛዉ ሺ ቻናል በሰላም መጣችሁ !
ቻናሉን ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ ♥
Last updated 9 months, 1 week ago