A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 1 month ago
💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 6 days, 17 hours ago
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበረችህ የተላቁ የአንዋር መስጂድ ደርስ ተከታተዮ ከታለቅ እቅርተ ገር የነገው መለትም ሰኞ ደርስ አይኖረንም በፕሮግራም ምክንያት ክፍል ሀገር ነኝ ለመመለስ አልቸልኩኝም።
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን
ይህንን ጉድ እያዬን መቼም ዝም አንልም የበኩለችንን ሁለችንም ልንወጣ ይገበል አላህን ፈርተን።
በተለይም በዚህ አከባቢ ላይ የምትገኙ ሙስሊም ወንድሞቻችን የበኩለችሁን ተወጡ ነቃ በሉ ነገ ልጆቻችህ ከፍረው የአላህ እና የመሊክተኛው ጠላት ሆነው ጭንቅለተችሁን ሰትተመሙ ዛሬ ተራሩጡ አደረችሁን።
ነቢሙሀመድ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ألا كلكم راع وكلكم مسئول عن رعيته
ሁለችሁም ሀላፊዎች ነችህ በሀለፍትነተችህ ትጠየቁበተለችህ፡ ተዳ ሁለችንም የበኩለችንን እንወጣ የኢስለም ጠለቶች ኢስልምነን ለማጥፈት እየተረሮጡ ነው በተለይም ሙስሊሞች የሚበዙበትን አከባቢ እበከችህ ከእንቅልፈችን እንንቃ ነገ ከመፀፀት ፀፀት የመይጠቅምበት ቀን ሰይገጥመን የአከባቢ ሰዎች ሆይ በዚህ ቦታ የደዕዋ ፕሮግራም የዙበት የመስጂድም ቦታ አድርጉት ወፍጮ ቤቱ ይቅር አከለችን ከመገንበት ቀድመን ልበችንን እንገንባ የሚቀድመውን እነስቀድም ልጆችን ሴቶችን በደርስና በፕሮግራም አንጿቸው ጠላትን አብረችህ በገራ እንድትገፈጡ ይረደችኋል።
የዚህ አከባቢ በለስልጣኖች አለህ ፍሩ ተዉ ስልጣን አይጠቅመችሁም አመፀኛ ለነበረው ፍርአውን አልጠቀመውም ለሀጃጅም አልበጀውም ነገ ረቆተችሁን ነው ቀብር የምትገቡት አከባቢዋን ከካፊር አተስረኩቧት
هلك عني سلطانيه
ነገ ወይኔ ሹመቴ ወደመ ብለን ከምንጮህ ዘዛሬ ለሀገሪቷ እና ለአከባቢዋ አልቅሱላት የጠላት መጨወቻ አተድርጓት።
✍وقال عاصم بن علي شيخ البخاري رحمهما الله تعلى ؛ ناظرت جهما فتبين من كلامه أنه لا يؤمن أن في السماء ربا
📚معارج القبول
ዓሲም ኢብን ዐሊይ የተባሉት የሚከተለውን አሉ፦
ዓሲም ማለት የኢማሙል ቡኻሪ ሸይኽ ነቸው።
በዋነኝነት የጀህሚዮችን መሪ የሆነውን ጀህምን ተከራከርኩት ከንግግሩ ሰማይ ላይ ጌታ እንደሌለ ተገለፀልኝ።
https://t.me/AbraribnAwal
أكملوا الحديث ؛ قال النبي صلى الله عليه وسلم ، أقرب ما يكون العبد من ربه .... رواه مسلم የተፈለገበት ሀዲሱን አሟሉ وهو راكع ، فأكثروا الدعاء وهو مسافر، فأكثروا الدعاء وهو صائم ، فأكثروا الدعاء وهو ساجد ، فأكثروا الدعاء
*✍وأربعة تجلب الرزق* :
❶ - قيام الليل
❷ - وكثرة الإستغفار بالأسحار
❸ - وتعاهد الصدقة
❹ - والذكر أول النهار وآخره
اهـ زاد المعاد
🔷አራት ነገራቶች የርዝቅ በር ነቸው
1 ለሊትን መቆም
2 በሱሑር ግዜ ኢስትጘፋር ማብዛት
3 ሶደቀን መተገል
4 ጡዋት እና ማምሻ ላይ መዘከር
*✍* إذا طلبت حاجة وأردت أن تنجح فقل ، لا إله إلا الله وحده لا شريك له العلي العظيم ، لا إله إلا الله وحده لا شريك له، الحليم الكريم، لا إله إلا الله وحده لا شريك له رب السماوات ورب الأرض ورب العرش العظيم. رواه الطبراني عن حديث أنس رضي الله عنه.
ጉዳይ አለብህ/አለብሽ
የሆነ ጉዳይ ፈልገናል ከሱም መዳንን ፈልገናል እንግዲያው ከእኛ የሚጠበቀው ይህንን ዝክር ማለት ነው።👆****
عَنْ أَبِي حُمَيْدٍ قَالَ أَقْبَلْنَا مَعَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مِنْ غَزْوَةِ تَبُوكَ حَتَّى إِذَا أَشْرَفْنَا عَلَى الْمَدِينَةِ قَالَ: ((هَذِهِ طَابَةُ، وَهَذَا أُحُدٌ، جَبَلٌ يُحِبُّنَا وَنُحِبُّهُ)).
رواه البخاري
ነብያችን صلى الله عليه وسلمየሚከተለው ኣሉ፦
ይህቺ መዲና ናት ይህ የግሞ የኡሁድ ተራራ ነው ።
የምንወደው የሚወደን አቀበት ነው(ተራራ)ነው።
የኡሁድ ተራራ ነው ስለዚህ መልሱ ሀ ነው ።
ማስረጃ👇👇
እንግዲ አሁን ማስረጃን አስደግፈን ወደ መልሱ እንመለስ መልሱ ይሀው ነው👇👇
online አይተላለፈም ወይ??
ትንሽ ረብሻ ነገር ስላለው online አይመችም
የምቀመጥበት ቦታ በታችኛው ፎቅ ከቂብላ በግራ በኩል ነው ባረከሏሁ ፊኩም።
A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 1 month ago
💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 6 days, 17 hours ago