Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Berhan Bank

Description
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000

#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

1 month ago
[#ብርሃን\_ባንክ](?q=%23%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95_%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD)

#ብርሃን_ባንክ
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#values #excellence #Stressfreebanking #bankinethiopia #berhanbank #finance

1 month ago
[#ብርሃን\_ባንክ](?q=%23%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95_%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD)

#ብርሃን_ባንክ
መልካም ሳምንት ይሁንልዎ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#newweek #mondaywish #Stressfreebanking #bankinethiopia #berhanbank #finance

1 month ago
[#ብርሃን\_ባንክ](?q=%23%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95_%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD)

#ብርሃን_ባንክ
We Are Hiring!
Berhan Bank seeks to hire applicants for the positions of
 Branch Manager I
 Attorney I
Use the link below to apply for the vacancy
Link; https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSccoX6tciDRKlq6Vbl_-8jGqJj-2yNxp9OptXNgLFQ0e5k8UA/viewform?usp=pp_url
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

3 months ago

ለነገ ስኬትዎ ከብርሃን ባንክ ጋር ዛሬ ይቆጥቡ!
#saving #berhanbank #berhanbank #bank #finance #StressFreeBanking #bankinethiopia

3 months ago
[#ከብርሃንጋርይቆጥቡ](?q=%23%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%AD%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%8C%A5%E1%89%A1)

#ከብርሃንጋርይቆጥቡ
ስለ ልጆች የቁጠባ ሂሳብ በጥቂቱ፡-
👉 የልጆች የቁጠባ ሂሳብ ባንካች ካላቸው የቁጠባ ሂሳቦች መካከል አንዱ ነው
👉 ሂሳቡ የተዘጋጀው ወላጆች ለልጆቻቸው የወደፊት ህይወት ቀስ በቀስ እንዲቆጥቡ ለማበረታታት ነው
👉 የልጆች የቁጠባ ሂሳብ እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች በሆኑ ታዳጊዎች ስም የሚከፈት ሆኖ ወላጆች/አሳዳጊዎች የሚያንቀሳቅሱት ይሆናል
👉 ታዳጊው 18 ዓመት ሲሞላው መታወቂያ ይዞ በመምጣት ሂሳቡን ማንቀሳቀስ ይችላል
👉 የቁጠባ ሂሳቡ የተሻለ ወለድ ያስገኛል
ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ መሄድ ወይም በባንኩ የጥሪ ማዕከል 8292 መደወል ይችላሉ፡፡
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#childrensaving #saving #berhanbank #Stressfreebanking #bank #finance #bankinethiopia

3 months ago
[#ከብርሃንጋርይቆጥቡ](?q=%23%E1%8A%A8%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%88%AD%E1%8B%AD%E1%89%86%E1%8C%A5%E1%89%A1)

#ከብርሃንጋርይቆጥቡ
ስለ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ሂሳብ በጥቂቱ፡-
👉 አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ሂሳብ ባንካችን ካሉት የቁጠባ ሂሳቦች መካከል አንዱ ነው
👉 ሂሳቡ የተዘጋጀው የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች እንዲቆጥቡ እና ንግዳቸውን እንዲያስፋፉ ለማድረግ ያለመ ነው
👉ይህ ሂሳብ የተሻለ የወለድ መጠን የሚያስገኝ የቁጠባ ሂሳብ ነው
👉 የተሻለ የወለድ መጠን ለማግኘት ደንበኛው በወር ከአምስት ጊዜ በላይ ወጪ ማድረግ የለበትም
ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ መሄድ ወይም በባንኩ የጥሪ ማዕከል 8292 መደወል ይችላሉ፡፡
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#smallenterprisesaving #saving #berhanbank #Stressfreebanking #bank #finance #bankinethiopia

3 months, 1 week ago
ዛሬ በጥቂት የተከማቸ ገንዘብ አድጎ ለቁም …

ዛሬ በጥቂት የተከማቸ ገንዘብ አድጎ ለቁም ነገር እንዲውል ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙ የተለያዩ የቁጠባ አገልግሎቶችን በመጠቀም የብርሃን ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ
Berhan Bank
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን
#berhansaving #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance

3 months, 1 week ago
[#ብርሃን\_ባንክ](?q=%23%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95_%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD)

#ብርሃን_ባንክ
ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!
”ከብርሀን ባንክ ነው የደወልነው” በሚል አንዳንድ አጭበርባሪዎች ወደ ባንካችን ደንበኞች እየደወሉ በመሆኑ እርስዎ የሞባይል ባንኪንግ የሚስጥር ቁጥርዎትን እና መሰል መረጃዎችን ለሌላ ወገን ባለማጋራት ከአጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ፡፡ መሰል መልዕክትቶች ቢደርስዎት ምንም አይነት እርምጃ ከመውሰድዎ በፊት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም በባንኩ የጥሪ ማዕከል 8292 በመደወልና ጉዳዩን በማሳወቅ ማብራሪያ ይጠይቁ፡፡

3 months, 1 week ago
[#ብርሃን\_ባንክ](?q=%23%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95_%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD)

#ብርሃን_ባንክ
በቀላሉ ይቀበሉ!
ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በባንኩ የስዊፍት ኮድ (BERHETAA) እና ከብርሃን ጋር ከሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ ማስተላለፊያዎች ሪያ፤ ደሐብሺል፤ ዌስተርን ዩኒየን፤ መኒ ግራም፤ ቲዩንስ፤ ትራንስፋስት በኩል በቀላሉ ይቀበሉ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#moneytransfer #berhanbank #bank #Stressfreebanking #finance #bankinethiopia

3 months, 2 weeks ago
[#ብርሃን\_ባንክ](?q=%23%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%88%83%E1%8A%95_%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8A%AD)

#ብርሃን_ባንክ
መልካም የጥምቀት በዓል!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#holidaywish #berhanbank #bank #stressfreebanking #finance #bankinethiopia