Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

Description
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 3 days, 21 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 9 months ago

1 month, 2 weeks ago
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
1 month, 2 weeks ago

#_የንስሐ_እና_የቄደር_ጥምቀት_ጥሪ!

#_እሑድ_የካቲት_3_ጠዋት_2_ሰዓት

#_አድራሻ :-_አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ገባ ብሎ በእመቤታችን_እና በመጥምቁ ዮሐንስ ቤተ_ክርስቲያን!

"ጥሩ ውኃንም እረጭባችኃለሁ እናንተም ትጠራላችሁ" ሕዝቅ 36፥25

"የትኛውንም ኃጢአት ብንሠራ ሁሉም ኃጢአተቶች ከንስሐ በታች ናቸው። ከንስሐ በላይ የሆነ ኃጢአት የለም። የእኛ ኃጢአት ከእግዚአብሔር ቸርነት በላይ አይደለም"

#_ቄደር_ለመጠመቅ_የሚያበቁን_ኃጢአቶች_የትኞቹ_ናቸው?

#_ቄደር_ለምን_እንጠመቃለን?

#_ቄደር_በመጠመቃችን_ምን_ጥቅም_እናገኛለን?

#_የነፍስ_ጉዳይ_ነውና_ሳትቸኩሉ_በደንብ_አንብቡት!

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

#_ሼር_በማድረግ_የነፍስ_ግዴታዎትን_ይወጡ!

ተወዳጆች ሆይ እሑድ የካቲት 3 ጠዋት 2 ሰዓት በአያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ገባ ብሎ ባለው በእመቤታችን እና በመጥምቁ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን ንስሐ የመስጠት እና የቄደር ጥምቀት እንዲሁም የመደበኛ የጥምቀት አገልግሎት ስላለ መጥታችሁ ንስሐ ግቡ ቄደር ተጠመቁ።

የጸሎት መርሃ ግብሩ ካለቀ በኃላ ብትጠመቁ ዋጋ የለውም። ምክንያቱም ለምሳሌ የጸሎቱ መርሃ ግብር ላይ አቡነ ዘበሰማያት 41 ጊዜ ካርያላይሶን 41 ጊዜ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ወዘተ እንድትጸልዩ ስለሚሰጣችሁ እነዚህን ጸሎቶች ሳትካፈሉ ሰዓት አርፍዳችሁ ብትመጡ መጠመቅ አይቻልም። ስለዚህ የነፍስ ጉዳይ ነውና ሰዓት ይከበር።

#_ቄደር_ለመጠመቅ_የሚያበቁን_ኃጢአቶች_የትኞቹ_ናቸው?

ቀደር ለመጠመቅ የሚያበቁን ኃጢአቶች ለምሳሌ ረቡዕ ብና አርብ የፍስክ ከበላን፣ ውርጃ ከፈጸምን፣ ከሃይማኖታችን ውጪ ካሉ ሰዎች ጋር ሩካቤ ሥጋ ከፈጸምን፣ በልጅነት እና ካደግን በኃላ ግብረ ሰዶም ከፈጸምን፣ ከእንስሳት ጋር ግንኙነት ካደረግን፣ በልጅነት መሬትን ካወሰብን፣

ከሥጋ ዘመድ ጋር ግንኙነት ከፈጸምን፣ ቅዱስ ቁርባን ተቀብለን በዝሙት ከወደቅን፣ በቅዱስ ቁርባን አግብተን ባል በሚስት ላይ ሚስት በባል ላይ ከዘሞተች፣ ኢ- ሩካቤ ከፈጸምን ማለት ከተፈጥሮ ውጪ የሆኑ ግንኙነቶችን ከፈጸምን፣ የአሕዛብን ምግብ ከበላን፣ ኦርቶዶክስ ሆነን ወደ ሌላ እምነት ገብተን ከተመለስን፣

ለዛር ለጨሌ ለአቴቴ ከገበርን፣ የተገበረውን መስዋዕት ከበላን፣ ጠንቋይ ቤት ከሄድን፣ ዛር አንጋሽ ጋር ከሄድን፣ ግለ ወሲብን ከፈጸምን፣ ሴት የወር አበባዋን ሳትጨርስ ግንኙነት ካደረገች፣ ወንድም የወር አበባ ካልጨረሰች ሴት ጋር ግንኙነት ካደረገ፣ ጫት ሲጋራ ከተጠቀምን ወዘተ ቄደር የግድ መጠመቅ አለብን።

ወዳጆቼ ልብስ በሳሙና ይታጠባል በመጨረሻ በኦሞ ተዘፍዝፎ ይለቀለቃል። በዚህም ጸዐዳ ይመስላል። ንስሐ ኃጢአታችንን የምናጥብበት ሳሙና ነው። ቄደር ደግሞ ኦሞ ነው ያነጻናል።

በተለይ ንስሐ ገብታችሁ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ያሰባችሁ ቄደር ተጠምቃችሁ ብትቀበሉ መልካም ነው። በንስሐ ያላካተትነው ኃጢአት በቄደር ይነጻልና። እንዲሁም በቄደር ነጽተን ቅዱስ ቁርባን ብንቀበል ይሰምርልናል።

ሌላው ንስሐ ለመግባት አስባችሁ የንስሐ እድሉን ያላገኛችሁ እና ንስሐ አባት የሌላችሁ እሑድ የካቲት 3 ጠዋት 2 ሰዓት መጥታች በደብሩ ካህናት ንስሐ መግባት ትችላላችሁ።

የእናንተን ችግር የሚረዱ በተለይ ለካህናት መናገር የምትጨነቁበትንና የምታፍሩበትን ለምሳሌ ግለ ወሲብንና የወሲብ ፊልምን የተመለከቱ ወዘተ ዘመን አመጣሽ ኃጢአትን የሚረዱ ካህናትን ስላዘጋጀን መጥታችሁ በነፃ ንስሐ ግቡ፣ የኃጢአት ሸክምን በእናታችሁ ቤት አራግፉ።

የወለላይቱ እመቤት ልጆች የትኛውንም ኃጢአት ብንሠራ ሁሉም ኃጢአተቶች ከንስሐ በታች ናቸው። ከንስሐ በላይ የሆነ ኃጢአት የለም። የእኛ ኃጢአት ከእግዚአብሔር ቸርነት በላይ አይደለም።

የእኛ ኃጢአት የደም ጠብታ ነው። የእግዚአብሔር ቸርነት ደግሞ ውቅያኖስ ነው። ስለዚህ የደም ጠብታ የውቅያኖስን ውሃ እንደማያደፈርስ ሁሉ የትኛውም የእኛ ኃጢአት የእግዚአብሔርን ቸርነት አይበልጥም። ንስሐ ግቡ ቄደር ተጠመቁ።

ስለዚህ እሑድ የካቲት 3 ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት በአያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ገባ ብሎ የሚገኘው በእመቤታችን እና በመጥምቁ ዮሐንሰሰ ቤተ ክርስትያን ኑ። ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ጸሎቱ ይጀመራል መጥታችሁ ተጠመቁ።

#_የትራንስፖርት_መምጫው

#_ከመገናኛ አያት መጥተው ከአያት በቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ

#_ከመገናኛ በአውቶብስ ከሆነ 46 ቁጥር አውቶብስ ተሳፍረው ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ በር ጋር ይወርዳሉ

#_ከቦሌ አያት መጥተው ከዛ የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ

#_ከቃሊቲ፣ ከቱሉ ዲምቱ፣ ከኮዬ ፈጬ የምትመጡ አያት ወርዳችሁ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ዳር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ

#_ከለገ_ጣፎ አያት መጥታችሁ፣ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ

ከጎሮ አያት መጥታችሁ ከአያት አያት አምስት ሳንሻይን አፓርታማ ጋር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ

#_በግል_መኪና የምትመጡ ከየትኛውም አቅጣጫ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ደርሳችሁ በመግቢያው ታጥፋችሁ ቀጥታ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትደርሳላችሁ

ጥር 29 -5-16 ዓ.ም
አዲስ አበባ

1 month, 2 weeks ago

https://youtu.be/QFKKvsmkqic?si=ISivSrdFPahhTaHz

YouTube

የጥር 27 የመድኃኔ ዓለም የዝክር በረከት! በአያት ዮሐንስ ማርያም ቤተ ክርስቲያን!

1 month, 3 weeks ago
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
1 month, 3 weeks ago
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
1 month, 3 weeks ago
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
1 month, 4 weeks ago
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
1 month, 4 weeks ago
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
1 month, 4 weeks ago

እሑድ ጥር 19 በአያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ገባ ብሎ በሚገኘው በመጥምቁ ዮሐንስና በእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን የነበረን የመደበኛው የጥምቀት እና የቀደር አገልግሎት በፎቶ ይህንን ይመስላል!

ነገ ወለላይቱ እመቤት በዓለ እረፍቷ ነው መጥታችሁ እመቤታችንን አንግሱ፣ በረከቷን እፈሱ፣ ዝክሯን ቅመሱ፣ በነፍስ በሥጋ ተፈወሱ!

ሼር በማድረግ ለልጇቿ አዳርሱ!

#_የትራንስፖርት_መምጫው

#_ከመገናኛ አያት መጥተው ከአያት በቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ

#_ከመገናኛ በአውቶብስ ከሆነ 46 ቁጥር አውቶብስ ተሳፍረው ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ በር ጋር ይወርዳሉ

#_ከቦሌ አያት መጥተው  ከዛ የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ

#_ከቃሊቲ፣ ከቱሉ ዲምቱ፣ ከኮዬ ፈጬ የምትመጡ አያት ወርዳችሁ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ዳር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ

#_ከለገ_ጣፎ አያት መጥታችሁ፣ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ

ከጎሮ አያት መጥታችሁ ከአያት አያት አምስት ሳንሻይን አፓርታማ ጋር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ

#_በግል_መኪና የምትመጡ ከየትኛውም አቅጣጫ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ደርሳችሁ በመግቢያው ታጥፋችሁ ቀጥታ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትደርሳላችሁ

ጥር 20-5-16 ዓ.ም
አዲስ አበባ

2 months, 1 week ago
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 3 days, 21 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 9 months ago