Reg No- LUC/05394/2021-2022
Twitter 👇
https://mobile.twitter.com/GESWA_UP
Facebook 👇
https://facebook.com/groups/2039156429709516/
Telegram channel 👇
https://t.me/geswauptel
YouTube 👇
https://youtube.com/channel/UCEE-FAtgC5XWLcfJsexxctQ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
उद्देश्य : हिन्दुओं को जगाना, उनमें राष्ट्रीयता, हिन्दुत्व की भावना भरना है। बौद्धिक रूप व ह्रदय से हिन्दूवादी, देशभक्त बनाना है, जिससे विधर्मियो का प्रतिकार कर सकें व देशविरोधी ताकतो से लड़ सकें।
https://t.me/PrashasakSamitiNetwork
Last updated 2 months ago
Вітаємо на нашому каналі, тут ви знайдете багато фотографій на військову тематику, музику, меми і багато чого цікавого.
Бот для ваших фото, музики і т.д.: @MHomeland_bot
Адміністратор: @mhomeland
Last updated 2 months ago
በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ፤
በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ፤ በቃዬል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ
በቀናውመንፈስህወደጽድቅህምራኝ።
በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ፤ ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ፤
ጻድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ፤
ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ|2×|
ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ፤ ስብከቴ መዝሙሬ ሁኗል የቃል ብቻ፤
ማረኝና ይብቃኝ ለኃጢያት መዝመቱ፤
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ|2×|
አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ፤
በእጄ የማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ፤
በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩ፤
ባስመሳይ ማንነት እየሸነገልኩ|2×|
ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ፤
ስብከቴ መዝሙሬ ሁኗል የቃል ብቻ፤
ማረኝና ይብቃኝ ለኃጢያት መዝመቱ፤
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ|2×|
የአባቶቼን እርስት አልሰጥም ቻናል
የአባቶቼን እርስት አልሰጥም ቻናል
የአባቶቼን እርስት አልሰጥም ቻናል
**እንደ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ የተቀበለ፤ እንደ ድንግል ማርያም መራራ ሐዘን የደረሰበት የለም።
ቢሆንም ግን እንደ ኢየሱስ ሁሉን ቻይ፤ ሁሉን ገዥ፤ እንደ እመብርሃን ቅድስት የለም።**
https://telegra.ph/%E1%8B%A8%E1%8A%A5%E1%88%98%E1%89%A4%E1%89%B3%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%89%B1-%E1%88%80%E1%8B%98%E1%8A%93%E1%89%B5-02-27
Telegraph
የእመቤታችን ፭ቱ ሀዘናት
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በእኔ ምክኒያት ካገኙሽ ሀዘናት የትኛው ይበልጣል ብሎ በጠየቃት ጊዜ እመቤታችንም ሀዘኗ ተቆጥሮ በያልቅም ልጄ ወዳጄ ሆይ… ፩ኛ. "ስምዖን በቤተ መቅደስ በመስቀል እንደምትሞት ትንቢት በተናገረ ጊዜ ነው።" ***✅*** ስምዖን የተባለው፦ አረጋዊው ስምኦን ነው የእመቤታችን ሐዘን የሚጀምረው ገና አንድዬ ልጇን ከመውለዷ በስምተኛው ቀን…
"ቂመኛ ሰው ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ነው" አረጋዊ መንፈሳዊ። ጥላቻና ቂምን አስወግደን የይቅርታ ልብን ገንዘብ እናድርግ። ክርስቲያናዊ ልብ ይቅር የሚል ነው። ጥላቻን ቂምን ጣሉት።
New Ethiopian Orthodox Mezmur 2023
🏷የእኔ አለመታመን
🎙ሊቀ መዘምራን )ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
YouTube
EOTC TV || ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት ምሥጢራዊ ቦታ | ክፍል 1 | part one
ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት ሚሥጥራዊ ቦታ
"ዐመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? በዚህ ነገር አትታለሉ፤ ሴሰኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ አመንዝሮች፣ ወንደቃዎች፣ ግብረ ሰዶማውያን፣ ወይም ሌቦች፣ ስግብግቦች፣ ሰካራሞች፣ ተሳዳቢዎችና ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።"
✝1 ቆሮንቶስ 6:9-10 ✝
" የዚህ ዓለም ኑሮ እንደ እንቅልፍ ነው ። በዚህ ሕይወት የሚሆኑት ሁሉ ሕልም ናቸው ።
በሕልምህ ባለጸጋ ብትሆን ምን ጥቅም አለው? በእንቅልፍ ልብ ሆኖ በቅዠት የሚናገር ሰው ስለ ንግግሩ አይፈረድበትም ። እኛ ግን በዚህ የእንቅልፍ ዘመን የምንናገረው ሁሉ የዘላለም ሕይወትን ሊያሳጣን ይችላል"
"በድህነት እና በረሃብ የሚሰቃዩ ሰዎች እንደ ሰለስቱ ደቂቅ ናቸው ። ከድህነት የበለጠ ምን እሳት አለ? ከረሃብስ የሚበልጥ ምን ነበልባል አለ?
ሶስቱ ወጣቶች እሳት ውስጥ ሆነው እንደዘመሩ በመከራ ውስጥ ሆኖ ፈጣሪን የሚያመሰግን ሰው የመከራው እሳት ውኃ ይሆንለታል ለድሆች ምጽዋትን የሚሰጥ ሰው ደግሞ ሰለስቱ ደቂቅን ከእሳት የታደገውን የእግዚአብሔር መልአክን ይመስለዋል!"
"አንድ ሰው እኔ ክርስቲያን ነኝ ሲል በአንድ ቃል ዜግነቱንና ቤተሰቡን ስራውን ጠቅልሎ ተናገረ ማለት ነው የሚያምን ሰው ከሰማያዊት ኢየሩሳሌም በቀር ምድራዊ ከተማ የለውም "
በትንንሽ ነገሮች ማመስገንን ከለመድህ ትንንሽ ነገሮች ብዙ ስለሆኑ ሕይወትህ ምስጋና ይሆናል"
" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ "
Reg No- LUC/05394/2021-2022
Twitter 👇
https://mobile.twitter.com/GESWA_UP
Facebook 👇
https://facebook.com/groups/2039156429709516/
Telegram channel 👇
https://t.me/geswauptel
YouTube 👇
https://youtube.com/channel/UCEE-FAtgC5XWLcfJsexxctQ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
उद्देश्य : हिन्दुओं को जगाना, उनमें राष्ट्रीयता, हिन्दुत्व की भावना भरना है। बौद्धिक रूप व ह्रदय से हिन्दूवादी, देशभक्त बनाना है, जिससे विधर्मियो का प्रतिकार कर सकें व देशविरोधी ताकतो से लड़ सकें।
https://t.me/PrashasakSamitiNetwork
Last updated 2 months ago
Вітаємо на нашому каналі, тут ви знайдете багато фотографій на військову тематику, музику, меми і багато чого цікавого.
Бот для ваших фото, музики і т.д.: @MHomeland_bot
Адміністратор: @mhomeland
Last updated 2 months ago