Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

🎀🌺أخٓتاه ٱنْـتٓبِهي لِنٓـفْـسْكْ وكوني المراة ألصــالحة🌺🎀

Description
💎🎀 ውዷ እህቴ ልብሽ መልካምን ነገር ለመስራት ጉዞ ከጀመረች ምን ጊዜም ከፊትሽ ብርሃን አይጠፋም። ወደ መልካም ካመራሽ መልካም ነገር ይገጥምሻል➤➤
ወደ ወንጀል ከሄድሽ ግን ጨለማ ከፊትሽ አይለይም!! ወንጀል ማለት ጨለማ ነው:: መልካም ነገር ደግሞ ከአላህ እሚመጣ የብርሀን ጎዳና ነው።💎➤🈁




https://t.me/Al_Assery
Advertising
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 3 days, 21 hours ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 5 months, 4 weeks ago

2 weeks, 3 days ago

✔️የመጀመሪያዉ የሚሀደራ ፕሮግራም!

🔖ርዕስ ፦የተረጋጋች ነፍስ

🎙በኡስታዝ «አቡ ረይስ » ኢብኑ ኢማም





=
http://t.me/+Tmk3AIZiFJtmYjRk

2 weeks, 4 days ago

🔖ስነ-ምግባርን ማሳመር...!
        ~
~የሐጅ ወይም የኡምራ ስነ-ስረአት ላይ በተለያዩ የኢባዳ ስፍራዎች ላይ ከምታገኟቸዉ የተለያየ ባህሪይና ባህል ካላቸዉ ሰዎች ጋር ፀባይን ማሣመርና መታገስ እንዲሁም በተቻለህ ያክል እነርሱን ለመርዳት መሞከር #አላህ ዘንድ ትልቅ ምንዳ ከሚሠጡ ተግባሮች አንዱ መሆኑን አትዘንጋ። ጌታችን አላህ በተከበረዉ ቃሉ እንዲህ ብሏል፦
🌻وَٱخْفِضْ جَنَاحَكَ لِلْمُؤْمِنِينَ
ክንፍህን* ለምእመናን ዝቅ አድርግ -ለአማኞች ተናነስ(አልሒጅር88***)

~በጥቅሉ ስነምግባር ማሳመር ኢስላም ላይ ትልቅ ቦታ አለዉ# ወደ አላህ ከሚያቀርቡ ቀላል ነገር ግን ትልቅ አጅር ከሚያሳጡ ነገሮች መሀል አንዱ ነዉ።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ ዉስጥ ጥሩ ከሚባሉት ፀባያቸዉ መልካም የሆኑ ሠዎች ናቸዉ።ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

~
t.me/https_Asselfya

2 weeks, 5 days ago

①➥ ከዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ያላቸው ትሩፋትt.me/IbnuMuhammedzeyn/1240 ②➥ ኡዱሕያ ማረድ ላሰበ ሰው⇘ ሊጠነቃቃቸው እና ሊያውቃቸው የሚገቦ ወሳኝ ቁም ነገሮችt.me/IbnuMuhammedzeyn/1242 ③ ለኡዱሕያ የምትታረድ እንስሳ ከነወር የፀዳች መሆን አለባት⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1264 ④ ያልተገደበ እና የተገደበ ተክቢራ⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1268 ⑤ ኡዱሕያ የሚታረድበት የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ጊዜ⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1273 ⑥ ከኡዱሕያ ጋር የተያያዙ ሌሎች ነጥቦች⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1276 ⑦ ኡዱሕያን በጋራ ማረድን የተመለከቱ ሁለት ወሳኝ ነጥቦች⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1280 ⑧ ለሞተ ሰው ኡድሕያ ማረድ⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1282 ⑨➥ የዐረፋን ቀን መፆም ያለው ቱሩፋት⇘https://t.me/IbnuMuhammedzeyn/1284

2 months, 3 weeks ago

🌙*🌴•تلاوة رمضانية•​🌙*🌴

​الليلة 13 | رمضان 🌙

​الجزء الثالث عشر من المصحف الشريف​

​مـن ⇦242 📖يوسف ۝ 53
إلى ⇦261 📖إبراهيم ۝ 52

59:31 د​

القارئ : عبدالرحمن العوسي**https://t.me/Quran_kerim_Channal

2 months, 3 weeks ago

*🌙*🌴•تلاوة رمضانية•​🌙🌴

​الليلة 12 | رمضان 🌙

​الجزء الثاني عشر من المصحف الشريف​

​مـن ⇦222 📖هــــود ۝ 6
​إلى ⇦241 📖يوسف ۝ 52

53:17 د​

القارئ : مشاري العفاسيhttps://t.me/Quran_kerim_Channal ​​**

2 months, 4 weeks ago

رمضان فرصة للتحرر

خطبة الجمعة

🕌في مسجد الإمام مالك أصوسا

*🎙عبد الشكور أبو فوزان*

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

3 months ago
3 months ago

ድኑን ለመኻደም ደፋ ቀና የሚል ወድ የአላህ ባሪያ  ሁሌም ልዩ ነዉ ::https://t.me/asselfya

3 months, 1 week ago

አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ከጨለማ         ወድ          🌅 ብርሀን...!

እንደት ናችሁ ዉድ የሱና እህት ወንድሞቼ
   የአንድ አማኝ ደስታዉ ለሌላዉም አማኝ ደስታነዉ ና    የሱና እህታችሁን ደስታዬን  ላካፍላችሁ ወደድኩኝ  የምወዳት እናቴ   ከኩፍር ወጥታ እስልምናን ተቀብላልኛል :
::አላህ ፅናቱን እንድሰጣት በዱአችሁ አትርሷት
በጉጉትና በሙሉ ተስፋ ስጠብቀዉ የነበረዉን  ሀሳቤን በስተመጨረሻ ስላሳካልኝ ሀያሉ ጌታዬ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ 
በመቀጠል በዱአችሁ ሁሌም ስታስታዉሱኝ ስታግዙኝ የነበራችሁ እህት ወንድሞቼ ጀዛከላሁ ኸይረን

ገና ይቀጥላል በኢዝኒላህ አዘወጀል  ጉዞ ወድ ሀቁ ጎዳና....

[ادْعُ إِلَى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ..]

የሱና እህታችሁ ሀያት

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 3 days, 21 hours ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 5 months, 4 weeks ago