Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Wolkite University Muslim students jeme'a official channel

Description
ይህ ቻናል ትክክለኛው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሲሆን፣
በቻናሉም፦
➲ ሙስሊም ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች
➲ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መስጂድ ስለሚደረጉ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ
➩ የዳዕዋ ፕሮግራም
➪ የቂርአት እንቅስቃሴ
➪ ሌሎችም ዝግጅቶች ሲኖሩ የሚለቀቁ ይሆናል በአላህ ፍቃድ።
@Wku_ibnuabbas_bot
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago

6 days, 13 hours ago

ማስታወቂያ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለGc ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ኢንሻ አላህ ከመግሪብ -ኢሻዕ ሹራ ይኖረናል እና ሁላችንም መገኘት ይኖርብናል።

6 days, 15 hours ago

ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

በእዉር ድንብር የሚጓዘዉ
የለተሞ ቡድን

የአብዱል ሀሚድ ለተሞ
የቪዲዮ ጉዳይ
የኢኽላስ ጉዳይ

t.me/NABAWITUBE

1 week ago

ኢልሚይ የሆነ ( እውቀትን መሰረት ያደረገ ) ረድ (ትችት) እና የረብሻ ሰዎች ረብሻ

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://t.me/MedrestuImamuAhmed

https://t.me/Muhammedsirage

2 weeks ago

ወደ ቻግኒ እና አካባቢዎቿም ከዚህ በበለጠ መልኩ ነዉ ባለፈዉ ያሰራጨነዉ ኔት ስላልነበረ ለመላክ ስላልተመቼኝ ነዉ ያላኩላቹህ

ነገርግን አሁንም አልበቃንም እያሉ እየደወሉልኝ ነዉ
በተቻለ አቅም በዚህ ስራ ላይ ብንተባበርና ለአንባቢዎች ተደራሽ ብናደርግ እላለሁ

ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

2 weeks ago

ስለ Safe Exam Browser  አጠቃቀም ማብራሪያ

2 weeks, 1 day ago

**""ወሳኝ እና አንገባቢ ወቅታዊ ነሲሓ""

ከ ኪታብ ደርስ ላይ የተወሰደ

በሰለፍዮች መካክል ለተከሰተው ውዝግብ እና ትርምስ ሁነኛ መፍትዬ ከታላቁ ሸይክ ሸይኽ ረቢዕ ኪታብ የተወሰዱ ወሳኝ የሆኑ ምክሮች

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ ( አቡ ሓቲም)**https://t.me/UstazKedirAhmed

3 weeks ago

የጁምኣ ኹጥባ በወንድም ነጃ ሰኢድ(በኢብኑ አባስ መስጅድ )
  ሶብር በሚል ርዕስ መሳጭ እና አስተማሪ ምክር

3 weeks, 1 day ago

طالب لم يمتلك نفسه عند قراءته لهذا الحديث في صحيح البخاري ومسلم مع الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

3 weeks, 1 day ago

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማስታወሻ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር(Ustaz Ibnu Munewer)

4 weeks, 1 day ago
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago