Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

Description
It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also include similar issues from across the world.
Advertising
We recommend to visit

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 week, 1 day ago

ጥራት ያላቸው የወጥ ቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ካሉበት ሆነው ይዘዙን እንልክልዎታለን። 0944-222324/0904-944848

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month, 3 weeks ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
1 month, 3 weeks ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
1 month, 3 weeks ago
ዜና እረፍት።

ዜና እረፍት።

ፋሲል ጥላሁን በሞያው አርክቴክት እና የአርክቴክቸር መምህር ነው። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በ ሀዋሳ S.O.S  ትምህርት ቤት ከተማረ በኋላ ከ2005 - 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ EiABC የመጀመሪያ ዲግሪውን በአርክቴክቸር እና ሁለተኛ ዲግሪውን ደግሞ እዛው በ EiABC  ከ2012 - 2013 ዓ.ም  በUrban Planning ተከታትሏል።

ከ2010 ዓ.ም እስከ አሁን ድረስ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአርክቴክቸር መምህር ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል።

ከመምህርነቱ ባሻገር ጎን ለጎን የሚወደውን ሞያ እየተገበረው አያሌ የህንፃ ግንባታዎች ላይ ንድፍ  እና ክትትል በማድረግ ይሳተፍ ነበር።

ፋሲል በሞያውም ሆነ በስራው እጅግ ምስጉን፣ ተወዳጅ እና ታታሪ ሰው ነበረ።

ባደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ገና በለጋ ዕድሜው፤  በዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም በተወለደ በ32 ዓመቱ ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል።

ስርዓተ-ቀብሩም  ሚያዝያ 18 ቀን 2016 ዓ.ም አርብ ከቀኑ 6:00 ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት በጥቁር ውሃ ማርያም ቤተክርስትያን ይከናውናል።

ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።

ነፍሱ በሰላም ትረፍ።

@ethiopianarchitectureandurbanism

3 months, 3 weeks ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
3 months, 3 weeks ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
3 months, 3 weeks ago
**ኪነ-ቅርጽ።

ኪነ-ቅርጽ።
ጥቁርአንበሳ ሀውልት፣ ሆለታ።

የየካቲት ፲፪ የሰማዕታት መታሰቢያን እና የሐረር የራስ መኮንን ሐውልትን የነደፉትና የቀረጹት ሁለቱ ኩሮኤሽያውያን (ያያኔው ዩጎዝላቪያውያን) ሚስተር አንቱን ኦገስቲንቺች እና ሚስተር ፍራኖ ክርሲኒች እንደሆኑ ይታወቃል። እነዚሁ ሰዎች የቀረጹት ሌላ ሦስተኛ ሐውልትም አላቸው። ጥቁር አንበሳ ይባላል። የጥቁር አንበሳ ሐውልት የተተከለው በሆለታ የጦር መኮንኖች ማሰልጠኛ አካዳሚ ግቢ ውስጥ ነው።

የምስል መግለጫ:

  1. ሐውልቱ በቀረጻ ላይ እያለ
    2 እና 3. ሐውልቱ የሆለታ የመኮንኖች ግቢ ውስጥ ከተተከለ በኋላ።

ምንጭ። ጀማል አብዱልአዚዝ እና ዘሪሁን ጉልቴ
@ethiopianarchitectureandurbanism

4 months ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
4 months ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
4 months ago
Ethiopian Architecture Construction and Urbanism
4 months, 1 week ago