Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

CBE NOOR ሲቢኢ ኑር

Description
CBE NOOR is the brand name given to the Interest Free Banking Services of Commercial Bank of Ethiopia. CBE offers full-fledged CBE NOOR Interest Free Banking Services in more than 1,800 branches at window level and in more than 109 dedicated branches.
Advertising
We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 1 week, 4 days ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 11 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 5 days, 23 hours ago

1 day, 3 hours ago

አጭር ወግ

ባለታሪካችን ወጣት ሰሞኑን ስልኩን ተሰርቆ የጡረተኛ አባቱን ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ እየተጠቀመበት ነው፡፡ ቁጭ ብሎ በስልኩ ወደ አንድ የቴሌግራም ገጽ ሲመለከት የተለያዩ እቃዎች ፎቶግራፍ ተደርድረው “ለእድለኞች በነፃ” የሚል ማስታወቂያ አነበበ፡፡

የተመለከተው አዲስ የሞባይል ስልክ ስዕል ትኩረቱን ሳበው፡፡ ”እድለኛ ከሆንኩኝ ይደርሰኛል“ ብሎም አሰበ፡፡

“ማስፈንጠሪያውን ይንኩ ተመዝግበው በነፃ የፈለጉትን ይውሰዱ” የሚል ማስታወቂያ በደማቁ ተጽፎ አነበበ፡፡ ብዙም ሳያስብ የጠፋበትን ሞባይል እያሰላሰለ ማስፈንጠሪያውን ነካ ፤ሙሉ መረጃውን በመሙላት ተመዘገበ፡፡

ወደ ሌላኛው ገጽ ሲሸጋገር “ዛሬ ድርጅታችን የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለዕድለኞች የምንሰጠውን ሽልማት በማሻሻል ቤት እና መኪናን እንዲያካትት ወስነናል፣ ፈጥነው እድሎን ይሞክሩ” የሚል መልእክት ተመለከተ፡፡ አብሮት የተያያዘውን የሚያምር የመኖሪያ ቤት ማስታወቂያ ቪዲዮ ሲመለከት ጉጉቱ ጨመረ፡፡

ከሰዓታት በኋላ ሙሉ ስሙን ከነ አያቱ ጠቅሶ “እንኳን ደስ አሎት ዘመናዊ የቪላ ቤት ተሸላሚ ሆነዋል” የሚል የጽሁፍ መልእክት በአባቱ ሞባይል መጣለት፡፡

ወዲያው ስልኩ ጠራ፡፡ አነሳውና “ ሃሎ ”አለ፡፡ ፈጠን ያለ ቀጭን ድምጽ ስሙን ጠርቶ “እንኳን ደስ አለህ የዘመናዊ ቤት ተሸላሚ ሆነሀል ” አለው፡፡ በፍጥነት ንግግሩን ቀጠለ፡ “አሁን በጥንቃቄ አዳምጠኝ ምዝገባውን ለማፋጠንና ቤቱን ለመረከብ የኮከብ ምልክቱን ተጨነህ የምነግርህን ቁጥር ጻፍ፡፡ የመሰላል ምልክቱን አድርገህ የጽሁፍ መልእክቱን ላክ፡፡ ደግሞ ዛሬ ከሰዓት መታወቂያና ፎቶ ይዘህ ቢሮ ድረስ እድትመጣ” ብሎ መልእክቱን ልኮ እስኪጨርስ ድረስ ንግግሩን ቀጠለ፡፡ መልእክቱን ልኮ ሲጨርስ ስልኩ ተዘጋ፡፡

ወዲያው ከጡረተኛ አባቱ የባንክ ሂሳብ ላይ ‘30ሺ ብር ተቀንሷል’ የሚል የጽሁፍ መልእክት እጁ ላይ ባለው ተንቀሳቃሽ ስልክ መጣለት ፡፡

አመም አርጓቸው ጋደም ያሉት አባቱ “የሆስፒታል ቀጠሮዬ ሰዓት ስለደረሰ ስልኬን አምጣ ” ብለው ስልካቸውን ተቀበሉት፡፡

ይህ ወጣት ለምን የተጭበረበረ ይመስሎታል? አስያየቶን ይላኩልን፡፡

1 day, 3 hours ago
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር
1 day, 4 hours ago

የፈረስ ጉዞ ሂሳብዎን
በሲቢኢ ብር በቀላሉ ይክፈሉ!

ሲቢኢ ብር
ባሉበት ሁሉ አለ!

https://youtu.be/rjU6l7cMr_E

YouTube

የፈረስ ጉዞ ሂሳብዎን በሲቢኢ ብር በቀላሉ ይክፈሉ! #CBE #feres #cbebirr

Copyright ***©*** CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: https://www.facebook.com/combanketh/ ☞Twitter: https://www.twitter.com/combankethiopia ☞LinkedIn: https://www.linkedin.com/commercialbankofethiopia ☞Telegram: https://t.me/combankethofficial…

1 week ago

Facts and Figures about CBE
https://youtu.be/QJ5bQWcFc88

YouTube

Facts and Figures about CBE #pioneer #bankinethiopia

Copyright ***©*** CBE (Commercial Bank of Ethiopia)Follow us on:☞Facebook: https://www.facebook.com/combanketh/☞Twitter: https://www.twitter.com/combankethiopia☞Li...

1 week ago
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር
1 week ago
CBE NOOR ሲቢኢ ኑር
1 week, 4 days ago
International Competitive [#Bid](?q=%23Bid) (Re-Bid)

International Competitive #Bid (Re-Bid)

Commercial Bank of Ethiopia invites interested and qualified bidders to participate on an International Competitive Bid (Bid No. 127/2023/24) for the supply of the under-listed items:

  1. Wholesale Lending and Credit risk Management Solution
  2. Loan Collection, Recovery and acquired asset Management Solution

Interested bidders can get the full information on our website using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/CBE_Rebid_e7dff7d67d.pdf

1 week, 4 days ago
ኮንሰርት፣ ባዛር ሲያዘጋጁ

ኮንሰርት፣ ባዛር ሲያዘጋጁ
ፊልም/ቲያትር ሲያቀርቡ
የሚታይ የሚጎበኝ ሲኖርዎት
የመግቢያውን ትኬት
እኛ እንሽጥልዎት!

በሲቢኢ ብር መተግበሪያ የትኬት ሽያጭ አገልግሎት
በቀላሉ ሚሊዮኖች ጋር ይደርሳሉ!

#CBE #cbebirr #apps #digitalbanking

የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

1 week, 4 days ago

ደንበኞች ከ50 ሺ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እንዳያወጡ ባንኩ ያረገው መክፈል ስላቃተው ሳይሆን በአገር ውስጥ በሚወጡ ሕግና እና ደንቦች መመራት ስላለበት መሆኑን አቶ አቤ ገለጹ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ይህንን የተናገሩት ሰሞኑን ከአዲስ ዋልታ ሚዲያ “ነፃ ሃሳብ” ጋር ባደረጉት ቆይታ ሲሆን ባንኩ የሚተዳደረው በሃገሪቷ ሕግና ደንብ መሰረት ሲሆን ብሄራዊ ባንክ ያፀደቀው የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ገደብ ሁሉም ባንኮች በጋራ በመነጋገር በባንኮች ማሕበር አማካኝነት ባቀረቡት ሓሳብ መሰረት መሆኑን አብራርተዋል፡፡
የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ለተለያዩ ችግሮች በቀላሉ የተጋለጠ መሆኑን የተናገሩት አቶ አቤ ደንበኞች የተለያዩ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም የመገበያየት ልምዳቸውን ሊያዳብሩ እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡

2 weeks ago

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮች ዓመቱን ሙሉ በአማካኝ 99.8 በመቶ አገልግሎት እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡

ይህን የገለፁት የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ‘ነፃ ሀሳብ’ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቆይታ ነው፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመቱን ሙሉ በተሻለ መልኩ የሚሠራው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተም መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚንፀባረቀው አመለካከት ፍፁም ባንኩን የማይገልፅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

የኔትዎርክ መስመር መቆረጥን ጨምሮ በተለያየ ምክንያት የአገልግሎት መቆራረጥ ሊከሰት እንደሚችል የገለፁት አቶ አቤ፣ ሁሉንም ነገር ከሲስተም አለመኖር ጋር የማያያዝ ችግር እንዳለ ተናግረዋል፡፡

We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 1 week, 4 days ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 11 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 5 days, 23 hours ago