Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

telebirr

Description
The first mobile money platform in Ethiopia
Advertising
We recommend to visit

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Freedom over censorship, truth over narrative. Question more!

Last updated 2 years, 2 months ago

3 days, 1 hour ago

https://youtu.be/aMya1J8s6bA?si=P1zUnsYaQRqR6BD8

YouTube

ከውጭ ሃገር በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ ገንዘብ ሲቀበሉና በዌስተርን ዩኒየን የተላከልዎትን ገንዘብ ወደ ቴሌብር ገቢ ሲያደርጉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ

በተጨማሪም ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የአየር ሰዓት አሸናፊ የሚሆኑበት የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ!

3 days, 6 hours ago
telebirr
3 days, 6 hours ago
ለመላው ሀጅ ተጓዦች አስደሳች ዜና !

ለመላው ሀጅ ተጓዦች አስደሳች ዜና !

ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ለሀጅ ሥነ ሥርዓት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለሚጓዙ ሁሉ የሃገር ቤት የሞባይል ቁጥርዎን በሳውዲ ለመጠቀም የሚያስችልዎ ልዩ የሮሚንግ ጥቅል ከሃጅ ጉዞ ጥቅል ጋር ተካትዎሎታል!

በጉዞዎ ምክንያት ከወዳጅ ዘመድዎ ሳይርቁ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚጠቀሙበት ቁጥርዎ ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ፤ ተጨማሪ ጥቅል ካስፈለገዎም በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *999# በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን ጥቅሎች መግዛት ይችላሉ !

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

3 days, 10 hours ago
እንኳን ለዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን አደረሰዎ!

እንኳን ለዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን አደረሰዎ!

በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ የቤተሰብ ቡድን የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ላዘጋጁት ቡድን ጥቅል ገዝተው በማጋራት ለቤተሰብዎ ያለዎትን ፍቅር በተለየ አማራጭ ይግለፁ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

4 days, 2 hours ago

https://youtu.be/QwUE6S3zw08

YouTube

የኩባንያችን የቀጥታ ድርሻ ባለቤትነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እውን ሊሆን ነው!

4 days, 6 hours ago
telebirr
4 days, 10 hours ago
Ethio telecom extends an invitation to …

Ethio telecom extends an invitation to all interested and eligible bidders to participate in the National Competitive Bid (NCB) for the procurement of 1200KVA and 1000KVA Water-cooled canopy type diesel generator set with installation materials and accessories.

For additional info, kindly visit https://bit.ly/4bvxtLv

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

5 days, 2 hours ago
የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው!

የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው!

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ23ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

5 days, 7 hours ago
ግንቦትን ለሙዳይ!

ግንቦትን ለሙዳይ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

5 days, 10 hours ago