Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

የአላህ ባሪያዎች📿🕋

Description
cross @izzyqueen_zxz
Advertising
We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 1 week, 4 days ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 11 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 5 days, 23 hours ago

1 week ago

"አላህ ሶብርህን ሊፈትን መከራ ያመጣብሀል::
ስለዚህ ታገስ ያከብርሃል: ከዚያም አመስግን ይጨምርልሃል: ከዚያም ምህረትን ለምን ይምርሃል: በሰዎችም ዘንድ ከፍ ያደርግሀል: ይወድልሃልም ...ከዛም የሩህህን ውበት ይጨምራል::"💚🤍

መልካም ምሽት 🌹

1 week, 1 day ago

be dua atrswachew
allah yrdachew🥺

1 week, 1 day ago

ይሄ ድምፅ ከየት ምድር ይመስላቹሃል?

1 week, 3 days ago

🥰🤲
አንደኛውማ ...ህልሞቹን በአጠቃላይ አሏህ ያሳካለት ዘንድ አደራ ብሎት ተኛ....
አሏህም ጥሪን ተቀባይ አይደል?!.... ልመናውን ተቀብሎት ዱዓዎቹን አሳክቶለት አነጋው🤍
አሏህ ሆይ ልቦቻችንኮ አንተ ብቻ በምታውቀው የቋጠሩት እና የሚሳሱለት ህልም አላቸው...ተቀበለን...አይኖቻችንንም በእነሱ አረጋጋልን☺️🤍

1 week, 3 days ago

💜 መቼም ቢሆን
አላህ የማትችለውን ነገር
አያሸክምህም ። ስለዚህ
አንተ ሁሌም ትችላለህ! 🥰🤌

2 weeks, 1 day ago

💜 ከእንቅልፍ መነሳትህ
አላህ ተውባ ልታደርግ ሌላ ቀን
ሰጥቶህ ነው እንጂ… የትላንትናውን
ወንጀል እንድታሟላው አይደለም ።

#ሰባሁል_ኸይር 🥰🤌

@

3 weeks, 6 days ago

እስልምናችን ምን ያህል ደስ ይላል❤️
ለአንድ ሰው ሳታውቀው
ዱዓ ስታረግለት....
በምላሹም መለኢካም ዱዓ ያደርግልሃል🤌::

1 month ago
***💔***'[#ሙሽሪትን\_ማን\_ገደላት](?q=%23%E1%88%99%E1%88%BD%E1%88%AA%E1%89%B5%E1%8A%95_%E1%88%9B%E1%8A%95_%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%8B%E1%89%B5)?' ***💔***

💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔

...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More

ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇

1 month ago

.
.
.
ተማሪ ነህ/ነሽ?
ይሄ channel የግድ አስፈላጊ ነዉ
join ይበሉት 👌

We recommend to visit

#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.

🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.

✆ Contact.👉 @abhi67899

Last updated 1 week, 4 days ago

Ставим всех на место одной фразой😈

По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)

Менеджеры: @sharp_rek

Last updated 1 year, 11 months ago

🔴 #1 source for LIVE event coverage
📺 2M+ subs across YT and Rumble
🎥 We show the CROWDS

Subscribe 👇🏼
https://youtube.com/@RSBN
https://rumble.com/c/RSBN

News 🗞️
https://www.rsbnetwork.com/

Last updated 5 days, 23 hours ago