Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ዘይን አቡአብራሂም

Description
ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በወንድማችን አቡኢብራሂም ዘይን ኢብን ሱልጣን የተደረጉ ሙሃደራዎች፣ተቀርተው ያለቁ ደርሶች፣ኹጥባዎችና እንዲሁም ጠቃሚ ፋኢዳዎች የሚለቅበት ነው።
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago

1 month, 1 week ago

Video from أبو إبراهيم زين بن سلطان

نبذة من فرقة أشاعرة
لشيخ محمد آمان الجامي
https://t.me/abuebrahimzeynu

1 month, 1 week ago

🚧 كلمة حول وفاة عبد المجيد الزنداني

💥 الفرح بموت رأس المبتدعة

🚧 አቡዱል መጂድ አዝ ዘንዳኒ መሞቱን አስመልክቶ የተሰጠ አጠር ያለ ነሲሃ

🎤 በኡስታዝ :- አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

🔗 https://t.me/merkezassunnah/10408

https://t.me/abuebrahimzeynu

1 month, 1 week ago

አሏህን ባመፅቅክ ጊዜ ሸይጧንን አትውቀስ በል ነፍሲያህን ነው ልትወቅስ የሚገባው።ይላሉ ሼህ ሷሊሀል አልፈውዛን
https://t.me/abuebrahimzeynu

1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago

📮 አምስት ነገራቶችን ማን ይሀፍዛል

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ኢብራሂም ዘይኑ ቢን ሱልጧን አላህ ይጠብቀው።

📅 ቅዳሜ:- 21/05/2014E.C
🕌 በሱና መስጂድ አ/አ ካራቆሬ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7262

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio

https://t.me/abuebrahimzeynu

Telegram

አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

***📮*** አምስት ነገራቶችን ማን ይሀፍዛል ***📌*** በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። ***🎙*** በኡስታዝ አቡ ኢብራሂም ዘይኑ ቢን ሱልጧን አላህ ይጠብቀው። ***📅*** ቅዳሜ:- 21/05/2014E.C ***🕌*** በሱና መስጂድ አ/አ ካራቆሬ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ ***📲*** አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- ***🖥️*** በ Telegram~Channel…

1 month, 1 week ago

سئل الوالد (الشيخ يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ورعاه) حفظه الله
عن امرأة مات زوجها وهيَ في السعودية وليس لها أهل هناك إلا أقارب زوجها فهل تعتد عندهم أم ترجع إلى اليمن عند أهلها لتعتد عندهم بارك الله فيك
فأجاب:
إن أمكن أن تعتد حيث بلغها خبروفاته بغيرخوف فتنة عليها فيجب عليها ذلك
واستدل بحديث
فريعة بنت مالك
أخت أبي سعيد الخدري
رضي الله عنهما
الذي أخرجه أحمد(٢٧٠٨٧) وأصحاب السنن
قَالَتْ : خَرَجَ زَوْجِي فِي طَلَبِ أَعْلَاجٍ لَهُ، فَأَدْرَكَهُمْ بِطَرَفِ الْقَدُومِ، فَقَتَلُوهُ، فَأَتَانِي نَعْيُهُ وَأَنَا فِي دَارٍ شَاسِعَةٍ مِنْ دُورِ أَهْلِي، فَأَتَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَذَكَرْتُ ذَلِكَ لَهُ، فَقُلْتُ : إِنَّ نَعْيَ زَوْجِي أَتَانِي فِي دَارٍ شَاسِعَةٍ مِنْ دُورِ أَهْلِي، وَلَمْ يَدَعْ لِي نَفَقَةً، وَلَا مَالًا لِوَرَثَتِهِ، وَلَيْسَ الْمَسْكَنُ لَهُ، فَلَوْ تَحَوَّلْتُ إِلَى أَهْلِي وَأَخْوَالِي، لَكَانَ أَرْفَقَ بِي فِي بَعْضِ شَأْنِي. قَالَ : " تَحَوَّلِي ". فَلَمَّا خَرَجْتُ إِلَى الْمَسْجِدِ - أَوْ : إِلَى الْحُجْرَةِ - دَعَانِي - أَوْ : أَمَرَ بِي - فَدُعِيتُ، فَقَالَ : " امْكُثِي فِي بَيْتِكِ الَّذِي أَتَاكِ فِيهِ نَعْيُ زَوْجِكِ، حَتَّى يَبْلُغَ الْكِتَابُ أَجَلَهُ ". قَالَتْ : فَاعْتَدَدْتُ فِيهِ أَرْبَعَةَ أَشْهُرٍ وَعَشْرًا. قَالَتْ : فَأَرْسَلَ إِلَيَّ عُثْمَانُ ، فَأَخْبَرْتُهُ، فَأَخَذَ بِهِ.
وهو حديث حسن
وإن لم يمكنها أو خافت على نفسها من فتنة أو ضرر
فتعتد حيث يمكنها أن
تأمن على نفسها الفتنة والضرر
لقول الله تعالى
﴿فَاتَّقُوا اللَّهَ مَا استَطَعتُم﴾
ولحديث
(لَا ضَرَرَ وَلَا ضِرَارَ ".)

وبالله التوفيق
يوم الاثنين
١٣/شوال/١٤٤٥
منقول عن ابراهيم بن يحيى.

1 month, 1 week ago

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد فقد بلغنا في عصر هذا اليوم الاثنين ١٣ شوال ١٤٤٥ وفاة (عبدالمجيد بن عزيز الزنداني) داعي الضلالة ومفتي الثوار وأحد مؤسسي حزب الإخوان المسلمين في اليمن ومجوز الديمقراطية بدعوى أنها إسلامية ومجوز الانتخابات بدعوى أنها شورى ومن دعاة وحدة الأديان والقائل بغير علم في كثير من أبواب الدين كدعوته إلى إنشاء مجلس شيخات اليمن ودعوته بالخمس للحوثيين ومن إليهم وكم حصل بسببه من الفساد العريض ما الله به عليم فبسببه ومن إليه وصل الحوثي صنعاء ودمرت اليمن فعامله الله ومن إليه بما يستحق ولا نقول إلا مستراح منه وأمره إلى الله.
ويجب على المسلمين الحذر من طريقه وسبيله وعلى محبيه التوبة من مذهبهم الردي والتحلل من المظالم التي حصلت بسببه حتى لا يزاد إثمه في قبره والله المستعان وأسأل الله أن يتوفانا مسلمين والحمد لله رب العالمين.

أبو محمد الزُّعكري

1 month, 1 week ago

قيل لرجل: بكم تبيع شاتك؟
ለአንድ ሰውዬ በግህን በስንት ትሸጣለህ ተባለ
قال: اشتريتها بخمسة
እኔ የገዟት በአምስት ነው አለ
، وهي خير من ستة،
ከባለ ስድሰት ትሻላለች
وقد رأيت دونها بسبعة،
ከሷ በታች የሆነች በሰባት ስትሸጥ አይቻለሁ
وقد أعطيت بها ثمانية،
ስምንት ተሰጥቶኛል
وفي نفسي أني لا أبيعها بتسعة،
እኔ በውስጤ ያለው በዘጠኝም ላልሸጣት ነው
ولكن لا أنقصها عن عشرة،
ነገር ከአስር አልቀንሳትም( ቀንሼ አልሸጣትም
فمن وزن أحد عشر وإلا لم أبعها
والسلام! .
አስራአንድ የመዘነ እሸጥለታለሁ ካልሆነ አልሸጣትም ሰላም ሁኑ።
((الهفوات النادرة))

قلت
ይህ ሰውዬ በግ ገበያ ይዞ የወጣው "ተራ ቁጥር" ሊያስቆጥር ነው?

https://t.me/abuebrahimzeynu

Telegram

ዘይን አቡአብራሂም

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በወንድማችን አቡኢብራሂም ዘይን ኢብን ሱልጣን የተደረጉ ሙሃደራዎች፣ተቀርተው ያለቁ ደርሶች፣ኹጥባዎችና እንዲሁም ጠቃሚ ፋኢዳዎች የሚለቅበት ነው።

قيل لرجل: بكم تبيع شاتك؟
1 month, 1 week ago

**የጌቶ ወረዳ
ተቀበሉ እንግዳ

ከለዛ አንደበቱ
ውሰዱ ከውቀቱ

ለትንሽ ትልቁ
አብደልመጂድ ወርቁ

ይኖራል ተናንሶ
ከላይ ተለግሶ

ችሮ ቆረፍቻ
መች እነሱ ብቻ

አሉ ሚዘየሩ
ተካፋይ የኸይሩ

በምክሩ ምትሰሩ
ጠቃሚ ላገሩ
አሏህ ያድርጋችሁ
በርቱልን ሁላችሁ**

ኡመር

https://t.me/oumershaer/727

1 month, 2 weeks ago

▣ ‏قَالَ ابْنُ القَيِّم - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَىٰ - :

"أهل الإسلام في الناس غرباء ..
• والمؤمنون في أهل الإسلام غرباء ..
• وأهل العلم في المؤمنين غرباء ..
• وأهل السنة الذين يُميزونها من الأهواء والبدع هم غرباء ..
⇠والداعون إليها الصابرون على أذى المخالفين هم أشد هؤلاء غربةً ..
⭕️ ولكن هؤلاء هم أهل الله حقًا .. فلا غربة عليهم وإنما غربتهم بين الأكثرين الذين قال الله -عز وجل- فيهم : ﴿وَإِنْ تُطِعْ أَكْثَرَ مَنْ فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَنْ سَبِيلِ الله﴾، فأولئك هم الغرباء من الله ورسوله ودينه وغربتهم هي الغربة الموحشة".

📖 |【 مدارج السالكين (١٨٦/٣)

ታላቁ የኢስላም ሊቅ ኢብኑልቀይም አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል።
  ሙስሊሞች በሰዎች መሀል ባይታወሮች ናቸው
   ሙእሚኖች በሙስሊሞች መሀል ባይታወሮች ናቸው
   የእውቀት ባለቤቶች በሙዕሚኖች መሀል ባይታወሮች ናቸው
ዝንባሌን ና አዲስ ፈጣራን ከሱና ለይተው የሚያውቁት የሱና ባለቤቶች ባይታወሮች ናቸው
ከነሱም ወደሱና የሚጣሩትና ከሱና ተቃራኒዮች በሚደርስባቸው መከራ ታጋሾች እነሱ የበለጡ ባይታወሮች ናቸው።እነሱ የአሏህ ቤተሰቦች ና ለየት ያሉ ባሮቹ ናቸው እነሱ አሏህ ዘንድ ባይታወሮች አይደሉም ነገርግን ባይታወርነታቸው ከብዙሃን ለሀቅ ባልተመሩ ሰዎች መሀል ነው ።ጌታችን እንዳለው "ምድር ላይ ያሉትን አብዛኛውን ብትታዘዝ ከቀጥተኛው መንገድ ያስቱሃል።" መንገዱን የሳቱ ብዙሃን ግን  ከጌታቸው ከመልከተኛውና ከዲኑ ባይታወሮች ናቸው ።ይህ ባይታወርነታቸው የልብ ጭርታ የሚፈጥር ነው። ወይም ጌታቸው በማውሰትና በመታዘዝ ያልተደሰቱ ናቸው።

https://t.me/abuebrahimzeynu

Telegram

ዘይን አቡአብራሂም

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ በወንድማችን አቡኢብራሂም ዘይን ኢብን ሱልጣን የተደረጉ ሙሃደራዎች፣ተቀርተው ያለቁ ደርሶች፣ኹጥባዎችና እንዲሁም ጠቃሚ ፋኢዳዎች የሚለቅበት ነው።

▣ ‏قَالَ ابْنُ القَيِّم - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَىٰ - :
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago