lbnu keyradinn

Description
የተለያዩ የሱና ኡስታዞችና መሻኢኾች ትምህርቶቻቸውና ሙሀደራዎቻቸው የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago

1 week, 4 days ago
1 week, 4 days ago

የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ሆይ፦ የአላህ መልካም ፈቃዱ ከሆነ ሰሞኑን ደግሞ ስለ ቪድዮ እያነሱ የሚበጠብጡትን እመለስበታለሁ።

1 week, 4 days ago

የሚጮሁትን የማይኖሩ !!

ክፍል: 2

ከዚህ በፊት የሆነ ታፔላን በመፍጠር ያጠለሸን እየመሰላቸው የሚፎግሩ የስሜት ተከታዮች “የሚጮሁትን የማይኖሩ!” እያሉ የሚሳለቁበትን አጀንዳ አንሰተን የተወሰኑ ነጥቦችን አይተን ነበር።
https://t.me/Abdurhman_oumer/6943
በዛ ጹሑፍ ላይ የሚጮሁት ምንድን ነው? የሚጮሁለት ነገር እውነት ነው ወይስ ስህተት ነው? የሚሉትንና መሰል ነገሮችን ያየን ሲሆን
ወደ ዛሬው የክፍል ሁለት ነጥቦቻችን ስንመለስ
ከሁለም ዘንድ በቁርጥ የሚታወቀው እነኝህ “የሚጮሁትን የማይኖሩ!” እየተባሉ የሚሾፍባቸው ሠዎች “የሚጮሁት ነገር ሀቅ እንደሆነና ለሀቅ እንደሚታገሉ ነው። ይህ በመሆኑም ነው ጠላቶች የሚጮህለትን ነገር ስህተት ነው ለማለት ያልደፈሩትና ለሀቅ ጯሂዎችን አቃቂር እያዎጡ ይሄው የምትጮሁለትን ነገር እናንተም አጓድላችኋል ብለው ለመውቀስ የሚደክሙት።
#ይበልጥ_ለማብራራት_ያህልም_ለምሳሌ፦ የሱና ሠዎች ኢኽዋን ሙመይዓንና መሰል የጥመት አንጃዎችን እንዲሁም ጥመታቸውን ሲያወግዙ የሚያወግዙት ነገር በበቂ ሁኔታ የሚታወቅ ሲሆን የባጢል ሰዎችም በዚህ ላይ በግልፅ ተቃውሞ ከማንሳትና በዛ ላይ ፊት ለፊት ከመግጠም ይልቅ ሌላ ዙሪያ ጥምጥም እገሌስ ከኢኽዋን ጋር እንዲህ ታይቶ የለ! እገሌ ደግሞ እንዲህ ሰርቷል። ለምን እገሌን እንዲህ አትሉትም የሚል ነው። አይዋ የተነሳው ጉዳይ የኢኽዋን ጥመትና መሰል ነገሮች ላይ ከተስማማንና
የሚጮህለት አካሄድ ሁሉም በአንድነት ሊከተሉት የሚገባው ትክክለኛው አካሄድ  ያ መሆኑ ከታወቀ ከዛ በተረፈ በሀቁ መንገድ ላይ ያሉት ከተሳሳቱም የሠው ልጅ ፍጹም ባለመሆኑ ማስተካከል አለባቸው ነው የሚባለው።
ከዛ በበለጠ በዋነኛነት ሙሉ በሙሉ ከመንገዱ የወጡት መመለስ አለባቸው። ይህ ማለትም የሱና ሰዎች በሀቅ ላይ እያሉ ወደሱ እየተጣሩ መንሀጃቸው ተስተካክሎ የሆነ ስህተት ከተከሰተባቸው ተመለሱ አስተካክሉ ይባላሉ እንጅ ጭራሽ ከሀቁ የወጡት ጋር ሊወዳደሩ አይገባም። ይሄ እንግዲህ በትክክል ጥፋት ከተገኘባቸው ነው። በበርካታ ቅጥፈት የታጀበ እውነት የሚመስል ነገር ለጣጥፎ አጠልሽቶ በቲፎዞ ጥመትን ለማስቀጠል የተለጠፈባቸውና በርካታ ቅጥፈቶችም ጎን ለጎን የተጨማመረባቸው ከሆነ ይሄ ሁሉ ቦታ አይሰጠውም።
t.me/Abdurhman_oumer

Telegram

«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

➻ "የሚጮሁትን የማይኖሩ" ይሄ ቃል የአጉል "ተፈላሳፊ"ነን ባይ ግለሰብ ቂልነት መገለጫ!! ***〰******〰******〰*** ይሄን ከንቱና አሳፋሪ ገለፃ ከአሁን በፊት ምላሽ አልሰጠሁትም ነበር። "ሞኝ ሲናገር ዘመዱ ያፍር" እንዲሉ ይህ ግለሰብ አወኩ እየመሰለው ወጣ ያሉ ቃላቶች ላይ በተዘፈቀ ቁጥር፤ የሚዘፈቅባቸውን ንግግሮች ትርጉማቸውን በዝርዝር ቢያውቁ ኖሮ ምን ያህል ቂልነቱ ይረጋገጣል። እነማናቸው የሚጮሁትን የማይኖሩት? የሚጮሁትስ…

2 weeks, 4 days ago

« ጭንቀት ከአላህ በኩል ያጓደሉትን ለማስተካከል ብቻ መሆን አለበት። ከአላህ በኩል ያለው ከተስተካከለ የሁሉም ነገር መስተካከል መሰረት ነው።»
t.me/Abdurhman_oumer

2 weeks, 4 days ago
2 weeks, 4 days ago

ከማን ጋር አንድነት? 

መቼ ተቀይሮ ነው ቀመሩ
አንድ የሆነው የብዙ ድምሩ?
እኛ በምናውቀው ቀመር
ብዙ ነው የብዙ ድምር፡፡
አንዱ - ሰይድ ጅላሌን
         -  ገታን፣ ቢለንን፣ 
ሌላው - ሰይድ ከድርን
          -  ነጃሽን፣
         -  ቃጥባሬን
ከፊሉ - ኑር ሁሴንን
         -  ጀማ ንጉስን
         -  መርሳ ጌትዬን
         -  እነሸህ ጎንደሬን፤
የቀረው - ሌላውን-ሌላውን
        -  ስፍር-ቁጥር የለሹን፤
        “ቁጥብ” ተብዮቹን
       “ወልይ ነኝ” ባዮቹን፣
እያለ «ድረሱልኝ!
«ጤናዬን ለግሱኝ!
ርዝቄን አስፉልኝ!»
      ከቶ እንዴት ሆኖ ነው ውህደት
     አንድ ካልሆኑት ጋር አንድነት፣
     አይደለም እንዴ ከንቱ ምኞት
     ምስራቅን ከም’ራብ ማገናኘት?
የባለ ጨሌ - የባለ አቴቴው
የባለ ጨንገሬ - የባለ አንበሶው
የባለ ወልዩ - የባለ ሙሪዱ
የባለ ዛሩ - የባለ ቀብሩ
አንድ የሆነው ድምሩ
     መቼ ተቀይሮ ነው ቀመሩ፣
     እኛ በምናውቀው ቀመር
    ብዙ ነው የብዙ ድምር፡፡

በ/ር ጀማል

https://t.me/bahruteka

3 weeks, 3 days ago
3 weeks, 3 days ago
3 weeks, 3 days ago
1 month ago

አሁን 🛑 Live *🔊 ቀጥታ ስርጭት 🔊 Broadcasting live on: 📢

👌ሶስቱ መሰረቶች እና መረጃዎቻቸው
ክፍል ⓭ተጀመረ*

[📖 الكتاب : الأصول الثلاثة وأدلتها (متن)

لشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله

ሶስቱን የቀብር ጥያቄዎች ለመመለስ የሚያስችል መሰረታዊ እውቀት ❗️

የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ቀጥታ ስርጭት

🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ (ሃፊዘሏህ) ተጀመረ


                   ር

➴ ተ         ተ          ተ

➴ጀ

     መ      ➴መ

             ረ             ➴ረ


ሁላችሁም ሊንኩን በመጫን ቀጥታ ስርጭቱ ውስጥ ገባታችሁ ተከታተሉ ባረኸላሁ ፊኩም

👇👇👇➴](https://t.me/+rTNh_wG_PHE2MGY0)
https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat=812d1481e9eae3ad61
https://t.me/+rTNh_wG_PHE2MGY0

ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!  𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊🌐

Telegram

የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!

*አሁን* ***🛑*** [Live](https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat=6c942f04854254793f) ****🔊**** [ቀጥታ ስርጭት](https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed?videochat=a5ca142b9fed92b6c1) [***🔊*** —](https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0) [Broadcasting live on:](https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0) ****📢***
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago