Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

በአፋር ክልል የአዋሽ 7 ኪሎ አህለ-ሱና ወልጀመዓ (ዳዕዋ ሰለፊያ)ቻናል جماعة الدعوة السلفية بإقليم عفر في مدينة أواش-٧- كيل

Description
Awash 7 kilo Salafis Channel
Advertising
We recommend to visit

Last updated 11 месяцев назад

لا اله الا الله سبحانك اني كنت من الظالمين

بوت التواصل: @osamaibrahim8082_bot

قناتنا لشرح مادة البايو للمرحلة الثالثة
https://t.me/Biochemistry_3

Last updated 4 месяца, 3 недели назад

Sabr...

Last updated 3 недели, 5 дней назад

1 week ago
በአፋር ክልል የአዋሽ 7 ኪሎ አህለ-ሱና …
1 week ago
በአፋር ክልል የአዋሽ 7 ኪሎ አህለ-ሱና …
1 week ago

قال سفيان بن عيينة: «ليس العاقل الذي يعرف الخير من الشر، ولكن العاقل الذي يعرف الخير فيتبعه، ويعرف الشر فيجتنبه».

شعب البيهقي.

2 weeks, 1 day ago

🌱ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا سَبَّكَ رجلٌ بِما يَعلَمُ مِنكَ، فلا تَسُبَّهُ بِما تَعلَمُ مِنهُ، فيَكونُ أجرُ ذلكَ لكَ ووبالُهُ عليهِ﴾

“ሰውዬው አንተ በማታውቀው ጉዳይ ከሰደበህ (ከወነጀለህ)፤ አንተ መልስህ ባላወከው ነገር ላይ አትስደበው (አትወንጅለው)። በተወነጀልክበት ነገር ላንተ ምንዳ ሲኖርህ ውንጀላው ደግሞ ወደራሱ ይሆናል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 594

2 weeks, 4 days ago

#አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ
በተከበረው ቁርአኑ
ምዕራፍ አልበቀራ
البقرة
አንቀፅ :126 ላይ
እንደገለፅልን

وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَٰذَا بَلَدًا آمِنًا وَارْزُقْ أَهْلَهُ مِنَ الثَّمَرَاتِ مَنْ آمَنَ مِنْهُم بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۖ قَالَ وَمَن كَفَرَ فَأُمَتِّعُهُ قَلِيلًا ثُمَّ أَضْطَرُّهُ إِلَىٰ عَذَابِ النَّارِ ۖ وَبِئْسَ الْمَصِيرُ

ኢብራሂም ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ጌታዬ ሆይ! ይህንን ጸጥተኛ አገር አድርግ፡፡ ቤተሰቦቹንም ከነሱ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነውን ሰው ከፍሬዎች ስጠው፡፡ (አላህም) የካደውንም ሰው፤ (እሰጠዋለሁ)፡፡ ጥቂትም እጠቅመዋለሁ፤ ከዚያም ወደ እሳት ቅጣት አስጠጋዋለሁ፤ ምን ትከፋም መመለሻ! (አለ)፡፡

#ይህ የአላህ ቃል የሚጠቁምን ለተከበረው ሀገር ታላቁ ነቢይ ኢብራሂም ያደረጉት ዱዓ አላህ ዘንድ ምን ያህል ትልቅ እንዳለው ነው።
#ምድረ ኢኽዋን ሆይ ጥዋት ማታ ይህች ቅድስት ሀገር ሳዑዲን ውድመቷን መመኘታችሁ ምን የሚባል የመሀይመነት ጫፍ ነው???

2 weeks, 5 days ago

አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ  
               ወበረካቱህ

በከተማችን አቢ-አዩብ አል-አንሷሪ መስጅድ ሲካሄዱ የነበሩት እና በረመዳን ምክንያት የተቋረጡት መደበኛ ደርሶች

ዛሬ ሰኞ ግንቦት 05-2016 ከአሱር በኋላ የሴቶች እንዲሁም ከመግሪብ በኋላ የወንዶች እና የሴቶች የጋራ ደርሶች ተጀምረው የነበሩት ኪታቦች መቀራት የሚቀጥሉ ስለሆነ ነባር ተማሪዎችም ሆናችሁ አዲስ ተማሪዎች በደርሶቹ ላይ እንድትሳተፉ የተጋበዛችሁ ሲሆን መልእቱ የደረሳችሁ እህት ወንድሞች ላልደረሳችቸው እንድታስተላልፉ በአላህ ስም አደራ እንላለን።

2 months, 2 weeks ago

በረመዷን ወር ውስጥ የሸይጧኖች መታሰርና አንዳንድ ኃጢያቶች መሰራትን በተመለከተ…*
———
🔻** ለታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሓዲ'ል ዋዲዒይ (ረሂመሁላህ) የሚከተለው ጥያቄ ቀረበላቸው:-

ጥያቄ:- ጂኒዎች በረመዷን ወር የሚታሰሩ ከሆነ ለምንድነው ሰዎች ርስበርሳቸው በረመዷን ወር ውስጥ ድንበር ሲተላለፉ የሚታዩት? ወይስ ጂኒዎች ሰዎች እስኪያፈጥሩ ታስረው ሲያፈጥሩ ይፈታሉ?

መልስ:- ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሶሂህ ሀዲሳቸው:- "ረመዷን በገባ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፣ የጀሀነም በሮች ይዘጋሉ፣ ሸይጧኖች ይታሰራሉ።" ብለዋል። በሶሂህ ኢብኑ ኹዘይማ ደግሞ "አመፀኛ ሸይጧኖች ይታሰራሉ።" የሚል ዘገባ አለ።

ይህ ማለት ትላልቅ በጣም አስቸጋሪ አላህ ላይ አመፀኛ የሆኖ ሸይጧኖች ይታሰራሉ ማለት ነው።

በመሆኑም ከሸይጧን በሰዎች መካከል ፈሳድ የሚያሰራጩ ጥላቻንና መጠላላትን የሚያሰራጩ የሉም ማለት አይደለም።

ከዚህ በተጨማሪም የነፍሲያ ስሜት አለ፣ አንዳንድ ነፍስ ሸረኛና እንደ ሸይጧን ወደ ፊትና የምትጣራ ናት።

በተለይ በተለይ የጫት ባለቤቶች (ጫት ቃሚዎች)፣ ወደ ዐስር ጊዜ ሲቃረብ መሰዳደቡ፣ መተቻቸቱ… እነሱ ጋር ነው። ጫት ቃሚዎችን ተጠንቀቁ! ራቁ፣ እነሱ ከዐስር በኋላ ልባቸው ይጣበባል። [አስኢለቱ'ል ኢዛዓት ቢል ሀዲድ፣ ከሚለው ካሴታቸው የተወሰደ]

የሌሎችም ወንጀሎች (ኃጢያቶች) ውጤት ነፍሲያና ሳይታሰሩ የቀሩት ሸይጧኖች ውጤት ነውና በረመዷን ወርም ነፍሲያን እና ያልታሰሩ ሸይጧኖችን እየታገልን ዒባዳችን ላይ መበርታት ይጠበቅብናል!!።*
منقول

2 months, 2 weeks ago


- اعتكف رسولُ اللهِ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّمَ في المسجد ، فسمعَهم يجهرون بالقراءة ، وهو في قُبَّةٍ له ، فكشف السِّترَ وقال : ألا إنَّ كلَّكم مُناجٍ ربَّه ، فلا يُؤذِينَّ بعضُكم بعضًا ، ولا يرفعَنَّ بعضُكم على بعضٍ بالقراءةِ . أو قال : في الصلاةِ
الراوي : أبو سعيد الخدري | المحدث : الألباني | المصدر : السلسلة الصحيحة | الصفحة أو الرقم : 4/134 | خلاصة حكم المحدث : إسناده صحيح على شرط الشيخين | التخريج : أخرجه أحمد (11915)، والنسائي في ((السنن الكبرى)) (8092) باختلاف يسير.


عن أبي سعيدٍ قالَ اعتَكفَ رسولُ اللَّهِ صلَّى اللَّهُ عليْهِ وسلَّمَ في المسجدِ فسمِعَهم يجْهَرونَ بالقراءةِ فَكشفَ السِّترَ وقالَ ألا إنَّ كلَّكم مُناجٍ ربَّهُ فلا يؤذِيَنَّ بعضُكم بعضًا ولا يرفعْ بعضُكم على بعضٍ في القراءةِ أو قالَ في الصَّلاةِ
الراوي : أبو سعيد الخدري | المحدث : الألباني | المصدر : صحيح أبي داود
الصفحة أو الرقم: 1332 | خلاصة حكم المحدث : صحيح
التخريج : أخرجه أبو داود (1332) واللفظ له، وأحمد (11896)
مِن آدابِ المساجِدِ: عدمُ إزعاجِ المصلِّين والمُعتكِفينَ؛ فمَن كان في المسجدِ فلا يَصْخَبْ ولا يرفَعْ صوتَه، ولا يُشوِّشْ على المُصلِّين ولو بقراءَةِ القرآنِ والذِّكرِ.
وفي هذا الحديثِ يقولُ أبو سعيدٍ الخُدْريُّ رَضِي اللهُ عنه: "اعتَكَف رسولُ اللهِ صلَّى اللهُ علَيْه وسلَّم في المسجِدِ"، والاعتِكافُ هو المُكوثُ في المسجِدِ بنِيَّةِ الانقِطاعِ للعبادةِ لمدَّةٍ معيَّنةٍ، وكان النَّبيُّ عليه الصَّلاةُ والسَّلامُ يَعتكِفُ في أواخِرِ رمَضانَ في العَشْرِ الأخيرةِ، "فسَمِعَهم"، أي: أصحابَه الَّذين كانوا معَه في المسجِدِ، "يَجهَرون بالقِراءةِ"، أي: يَرفَعون أصواتَهم بقِراءةِ القرآنِ، "فكشَف السِّتْرَ، وقال: ألَا إنَّ كُلَّكم مُناجٍ ربَّه"، أي: كلَّكم يَدعو اللهَ ويُناجيه بصوتٍ مُنخفِضٍ واللهُ سميعٌ عليمٌ ويَسمَعُ مُناجاةَ عِبادِه؛ "فلا يُؤذِيَنَّ بعضُكم بعضًا، ولا يَرفَعْ بَعضُكم على بعضٍ في القراءةِ- أو قال: في الصَّلاةِ-"، أي: لا يَرفَعْ صوتَه بالقِراءةِ في المسجِدِ، سواءٌ كان في الصَّلاةِ أو خارِجَها؛ حتَّى لا يُؤذِيَ غيرَه ممَّن يَحضُرُ معَه.
وفي الحديثِ: النَّهيُ عن رفْعِ الأصواتِ في المساجدِ ولو بقراءةِ القرآنِ

2 months, 2 weeks ago

نصيحة للمرأة فى رمضان
اذكر نفسي وإياكن
قَالَ الشَّيْخ سليمان الرحيلي -حَفِظَهُ اللَّهُ-:

«المَرْأَةُ المُسْلِمَةُ تَزِيْدُ عَلَى الرَّجُلِ بِعِبَادَةٍ فِيْ رَمَضَان ..

وَهِيَ أَنَّ المَرْأَةَ إِذَا اجْتَهَدَتْ فِيْ خِدْمَةِ زَوْجِهَا وَأَهْلِ بَيْتِهَا وَأَعَدَّتْ لَهُمْ الطَعَامَ الَّذِيْ يَكْفِيْهِمْ،

فَإِنَّهَا فِيْ عِبَادَةِ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ إِذَا احْتَسَبَتْ ذَلِكَ عِنْدَ اللَّهِ،
فَهَذَا فِيْهِ أَجْرٌ لَهَا وَفِيْهِ تَكْثِيْرٌ لِحَسَنَاتِهَا،

وَيَنْبَغِيْ لِلْمَرْأَةِ المُسْلِمَةِ إِذَا كَانَتْ تُعِدُّ الطَّعَامَ أَنْ تُشْغِلَ لِسَانَهَا بِذِكْرِ اللَّهِ؛
فَتَطْبَخُ وَهِيَ تُسَبِّح،
وَتَطْبَخُ وَهِيَ تُهَلِّل، وَتَطْبَخُ وَهِيَ تُذَكِّر، وَلَهَا فِيْ ذَلِكَ أَجْرٌ عَظِيْمٌ.

وَلَنْ يَصْرِفَهَا إِعْدَاد الطَّعَامِ عَنْ عِبَادَةِ رَبِّهَا سُبْحَانَهُ فِيْ نَهَارِ رَمَضَان.

فَهَنِيْئًا لِلْمَرْأَةِ المُسْلِمَةِ الَّتِيْ تَخْدِمُ زَوْجَهَا وَأَهْلَ بَيْتِهَا وَهِيَ تَحْتَسِبُ الأَجْرَ مِنَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ؛
وَمَعَ ذَلِكَ لَا تَغْفَلُ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ وَتَقُوْمُ بِمَا تَسْتَطِيْعُ مِنَ العِبَادَاتِ فِيْ نَهَارِ رَمَضَان فَإِنَّهَا قَدْ فَازَتْ فَوْزًا عَظِيْمًا»

2 months, 3 weeks ago

ዛሬ ነው የሚጀመረው ደርሳችን በአላህ ፍቃድ

ቱሕፈቱል አጥፋል ነው ።

We recommend to visit

Last updated 11 месяцев назад

لا اله الا الله سبحانك اني كنت من الظالمين

بوت التواصل: @osamaibrahim8082_bot

قناتنا لشرح مادة البايو للمرحلة الثالثة
https://t.me/Biochemistry_3

Last updated 4 месяца, 3 недели назад

Sabr...

Last updated 3 недели, 5 дней назад