Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Hawassa University

Description
One of the top ranking first generation Universities in Ethiopia.
Advertising
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 1 month ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 5 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 month ago

6 days, 17 hours ago
የወጣትነት እድሜያችንን እንዴት እንኑር ?

የወጣትነት እድሜያችንን እንዴት እንኑር ?
//
"ልዩ ልዩ ፈተናዎች እና ተግዳሮቶች የሞላበትን የወጣትነት እድሜ እንዴት ልሻገር?" የሚል ጥያቄ በሁላችንም ውስጥ አለ።

ታዲያ ይህንን የነገ ህይወታችንን አቅጣጫ የሚወሰነውን ወጣትነት በብልሀት መሻገር ትልቅ ጥበብ ነው።

"የወጣትነት እድሜያችንን እንዴት እንኑር?" በሚል  ሀሳብ ለተማሪዎች ታላቅ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተዘጋጅቷል ።

በዕለቱ
-ስለ Sexual Addiction
-ስለ Social Media አጠቃቀም
- ስለ Drug Addiction
እንዲሁም ልዩ ልዩ ወጣት ተኮር ጉዳዮች ላይ በተጋባዥ እንግዳ ''በዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ'' በስፋት ይዳሰሳሉ።

ወጣትነት ላይ ያጠነጠኑ :- ወጎች
                                    :-ግጥሞች
                                    :-የህይወት ተሞክሮዎችን ጨምሮ በዕለቱ የሚንሸራሸሩ ዝግጅቶች ናቸው።

መቼ? 

የፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 20/2016 ዓም በዋናው ግቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከቀን 7:00 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ ።

...ከድል ሁሉ ትልቁ ድል ወጣትነትን ማሸነፍ ነው!

ኑ... አብረን እንማማር......👐

አዘጋጅ :- የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት በዋናው ግቢ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
                    ሁሌም ለልህቀት!

ሊያገኙን ቢፈልጉ:-

Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL

1 week ago
Hawassa University
1 week ago
Hawassa University
1 week ago
Hawassa University
1 week ago
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢኖቬሽንና ቴከኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር …

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢኖቬሽንና ቴከኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
**//**
ግንቦት 17/2016 ዓም

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከኢኖቬሽንና ቴከኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የኢኖቬሽን እና ስታርታፖችን የመደገፍ ብሎም ምቹ ስነ-ምህዳር ለመፍጠር የሚያስችሉ ስራዎች በትብብር ለማከናወን የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ግንቦት 16/2016 ዓ.ም ተፈራርሟል።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከድሬዳዋ፣ ጅማ እና ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በተደረገው የጋራ መግባቢያ ስምምነት ፊርማ ስነስርዓት ላይ እንደገለፁት ስምምነቱን በኢኖቪዝ-ኬ ኢንኩቤሽን ማዕከል እና በዩኒቨርሲቲዎች ያሉ አቅሞችን አቀናጅቶ በመጠቀም በዘርፉ ውጤት ለማምጣት ያለመ መሆኑን አስረድተዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን በመወከል ስምምነቱን የተፈራረሙት የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ታፈሰ ማቲዮስ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው የፈጠራ፣ የምርምር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎችን ለመስራት ያለውን ከፍተኛ ፍላጎትና እምቅ አቅም ጠቅሰው ይህን መሰል ቅንጅት መፈጠሩ እንደሀገር ያሉ አቅሞች እንዳይባክኑ ያደርጋል ብለዋል።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
                    ሁሌም ለልህቀት!

ሊያገኙን ቢፈልጉ:-

Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa

1 week, 1 day ago
CONGRATULATORY NEWS!

CONGRATULATORY NEWS!
**//****
We are delighted to announce that the CoBE Journal at Hawassa University has been indexed in AJOL (African Journals OnLine). This is an exciting development that will significantly enhance the visibility and accessibility of our scholarly publication.

AJOL is a renowned online platform that provides access to a comprehensive collection of peer-reviewed, African-published scholarly journals. By being included in this prestigious directory, the CoBE Journal will gain increased exposure and recognition within the academic community.

Congratulations to the editorial team and all the contributors who have worked tirelessly to maintain the high quality of the CoBE Journal.

https://www.ajol.info/index.php/ajebr

Hawassa University
                 Ever to Excel!

Our Social Media Platforms:

Website: https://www.hu.edu.et
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL

1 week, 1 day ago

በመጀመሪያው ቀን ስልጠናውን የሰጡት ፕ/ር መብራቱ ሙላቱ ተማሪዎች የምርምር ጽሁፎቻቸውን በሀገርና አለምአቀፍ መጽሔቶች ላይ ለማሳተም የሚያደርጉት ጥረት በብዙ ተግዳሮቶች የተሞላ እንደሆነ ገልጸው ይህም ተለዋዋጭ ከሆነው የምርምር የመረጃ ቋት ባህሪ እንደሚነሳ እና "የመጽሔቶቹ አታሚዎች ምን አይነት ምርምሮችን ይፈልጋሉ? የቀረቡ የምርምር ጽሑፎችን የሚገመግሙበት መስፈርት ምን ይመስላል? እንዲሁም እንዴት ባለ መንገድ ነው እነዚህን የምርምር መጽሔቶች መጠቀም የሚቻለው?" በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ለተማሪዎች የተግባር ስልጠና እንደተሰጣቸውና በምርምር ስራቸው ላይ ተጨባጭ ለውጥ ይመጣል ብለው እንደሚያስቡ እምነታቸውን ገልጸዋል።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!

ሊያገኙን ቢፈልጉ:-

Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice
Email: ccmd@hu.edu.et
Telephone: +251462205168
P. O. Box: 05, Hawassa

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

1 week, 1 day ago
Hawassa University
1 week, 1 day ago
Hawassa University
2 months, 1 week ago
Hawassa University
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 1 month ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 5 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 1 month ago