Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

Description
ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!!

This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea.
በዚህ channel ላይ:-
① የሚቀሩ ቂርዓቶችን
② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡
③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል
ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን!
@Wcumsj1_bot
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago

1 month, 1 week ago

👉 የአልከሶ ሰለፍዮች በአላህ ፈቃድ ፍርድ ቤት ነፃ ባሏቸዋል ምስጋና ለዓለማት ጌታ አላህ የተገባ ይሁን ። በግፍ ከኢዕቲካፍና ከየስራ ቦታቸው እንዲሁም መንገድ ላይ ታፍሰው ሽብርተኛ በሚል ለእስር ተዳርገው የነበሩ ወንድሞቻችን የስልጤ ዞን ወራቤ ማህበራዊ ፍ/ቤት ነፃ ብሏቸዋል ። በዚህም ከዚህ በፊት ለመግለፅ እንደሞከርኩት የግፍ ሴረኞች በአብዛኛው ሴራቸው ፍ/ቤት ላይ መና ይሆናል…

1 month, 1 week ago

ﺱ :1 ﺃﻳﻦ ﺍﻟﻠﻪ؟
ﺝ : ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ( ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ ) .

ﺱ :2 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ؟
ﺝ : " ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻌﺮﺵ ﺍﺳﺘﻮﻯ ".

ﺱ :3 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ " ﺍﺳﺘﻮﻯ " ؟
ﺝ : ﻋﻼ ﻭ ﺍﺭﺗﻔﻊ ( ﺣﻘﻴﻘﺔ ﻻ ﻣﺠﺎﺯﺍ ) .

ﺱ :4 ﻣﻦ ﺃﻳﻦ ﻧﺄﺧﺬ ﻋﻘﻴﺪﺗﻨﺎ؟
ﺝ : ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻭ ﺍﻟﺴﻨﺔ .

ﺱ :5 ﻟﻤﺎﺫﺍ ﺧﻠﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺠﻦ ﻭ ﺍﻹﻧﺲ؟
ﺝ : ﻟﻌﺒﺎﺩﺗﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻻ ﺷﺮﻳﻚ ﻟﻪ .

ﺱ :6 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺧﻠﻖ ﺍﻟﺠﻦ ﻭ ﺍﻹﻧﺲ ﻟﻌﺒﺎﺩﺗﻪ؟
ﺝ : " ﻭ ﻣﺎ ﺧﻠﻘﺖ ﺍﻟﺠﻦ ﻭ ﺍﻹﻧﺲ ﺇﻻ ﻟﻴﻌﺒﺪﻭﻥ ".

ﺱ :7 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ " ﻳﻌﺒﺪﻭﻥ " ؟
ﺝ : ﻳﻮﺣﺪﻭﻥ ﻭ ﻳﻄﻴﻌﻮﻥ .

ﺱ :8 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ " ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ " ؟
ﺝ : ﻻ ﻣﻌﺒﻮﺩ ﺑﺤﻖ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ .

ﺱ :9 ﻣﺎ ﻫﻲ ﺃﻋﻈﻢ ﻋﺒﺎﺩﺓ؟
ﺝ : ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ .

ﺱ :10 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺃﻋﻈﻢ الذنوب؟
ﺝ : ﺍﻟﺸﺮﻙ .

ﺱ :11 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ؟
ﺝ : ﺇﻓﺮﺍﺩ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﺎﻟﻌﺒﺎﺩﺓ .

ﺱ :12 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﺸﺮﻙ؟
ﺝ : ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻊ ﺍﻟﻠﻪ .

ﺱ :13 ﻛﻢ ﺃﻗﺴﺎﻡ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ؟
ﺝ : ﺛﻼﺛﺔ .

ﺱ :14 ما ﻫﻲ ﺃﻗﺴﺎﻡ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ؟
ﺝ : توحيدﺍﻟﺮﺑﻮﺑﻴﺔ، ﻭتوحيد ﺍﻷﻟﻮﻫﻴﺔ، ﻭتوحيد ﺍﻷﺳﻤﺎﺀ ﻭﺍﻟﺼﻔﺎﺕ .

ﺱ :15 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺗﻌﺮﻳﻒ " ﺗﻮﺣﻴﺪ ﺍﻟﺮﺑﻮﺑﻴﺔ " ؟
ﺝ : ﺇﻓﺮﺍﺩ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﺃﻓﻌﺎﻟﻪ، ﻣﺜﻞ ﺍﻟﺨﻠﻖ ﻭ ﺍﻟﺮﺯﻕ ﻭ ﺍﻟﺘﺪﺑﻴﺮ .

ﺱ :16 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺗﻌﺮﻳﻒ " ﺗﻮﺣﻴﺪ ﺍﻷﻟﻮﻫﻴﺔ " ؟
ﺝ : ﺇﻓﺮﺍﺩ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﺄﻓﻌﺎﻝ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩ، ﻣﺜﻞ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻭ ﺍﻟﺬﺑﺢ ﻭ ﺍﻟﺴﺠﻮﺩ .

ﺱ :17 ﻫﻞ ﻟﻠﻪ ﺃﺳﻤﺎﺀ ﻭ ﺻﻔﺎﺕ؟
ﺝ : ﻧﻌﻢ، ﻟﻪ ﻣﺎ ﻭﺻﻒ ﺑﻪ ﻧﻔﺴﻪ ﻭ ﻭﺻﻔﻪ ﺑﻪ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ .

ﺱ :18 ﻣﻦ ﺃﻳﻦ ﻧﺄﺧﺬ ﺃﺳﻤﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﻭ ﺻﻔﺎﺗﻪ؟
ﺝ : ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻭ ﺍﻟﺴﻨﺔ .

ﺱ :19 ﻫﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﺗﻤﺎﺛﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻤﺨﻠﻮﻗﻴﻦ؟
ﺝ : ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻻ ﺗﻤﺎﺛﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻤﺨﻠﻮﻗﻴﻦ ﻓﻲ ﺟﻮﻫﺮﻫﺎ ( ﻭ ﺇﻥ ﺗﺸﺎﺑﻬﺖ ﻣﺴﻤﻴﺎﺗﻬﺎ ﺃﺣﻴﺎﻧﺎ ) .

ﺱ :20 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻻ ﺗﻤﺎﺛﻞ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﻤﺨﻠﻮﻗﻴﻦ؟
ﺝ : " ﻟﻴﺲ ﻛﻤﺜﻠﻪ ﺷﻲﺀ ﻭ ﻫﻮ ﺍﻟﺴﻤﻴﻊ ﺍﻟﺒﺼﻴﺮ ".

ﺱ :21 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﻘﺮآﻥ؟
ﺝ : ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ .

ﺱ :22 ﻫﻞ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻣﻨﺰﻝ ﺃﻡ ﻣﺨﻠﻮﻕ؟
ﺝ : ﻣﻨﺰﻝ ﻭ ﻫﻮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻠﻪ ﺣﻘﻴﻘﺔ ( ﺑﺤﺮﻑ ﻭ ﺻﻮﺕ ) .

ﺱ :23 ﻣﺎ ﻫﻮ ﺍﻟﺒﻌﺚ؟
ﺝ : ﺇﺣﻴﺎﺀ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻌﺪ ﻣﻮﺗﻬﻢ .

ﺱ :24 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﻛﻔﺮ ﻣﻦ ﺃﻧﻜﺮ ﺍﻟﺒﻌﺚ؟
ﺝ : " ﺯﻋﻢ ﺍﻟﺬﻳﻦ ﻛﻔﺮﻭﺍ ﺃﻥ ﻟﻦ ﻳﺒﻌﺜﻮﺍ ".

ﺱ :25 ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻣﻦ ﺍﻟﻘﺮآﻥ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﻴﺒﻌﺜﻨﺎ؟
ﺝ : " ﻗﻞ ﺑﻠﻰ ﻭﺭﺑﻲ ﻟﺘﺒﻌﺜﻦ ".

ﺱ :26 ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ ﻛﻠﻤﺔ " ﺍﻹﺳﻼﻡ " ؟
ﺝ : ﺍﻻﺳﺘﺴﻼﻡ ﻟﻠﻪ ﺑﺘﻮﺣﻴﺪﻩ ﻭ ﺍﻻﻧﻘﻴﺎﺩ ﻟﻪ ﻭ ﺍﻟﺒﺮﺍﺀﺓ ﻣﻦ ﺍﻟﺸﺮﻙ ﻭ ﺃﻫﻠﻪ.

🌱 أنشـــرها ..
‏فكم من يحتاجها وسيتعلم بسببك.!

1 month, 1 week ago

الجدال *🔦ክርክር*!
*
يقول بن مسعود "لا تعلّموا العلمَ لثلاث: لتماروا به السّفهاء، وتجادلوا به العلماء، ولتصرفوا به وجوه النّاس إليكم، وابتغوا بقولكم ما عِند الله؛ فإنّه يدوم ويبقى، وينفد ما سواه"
💡አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት አብደላህ ኢብኑ መሰዑድ እንዲህ ብሏል፦
*« ለሶስት ነገሮች ብላችሁ እውቀትን እንዳትማሩ!
1. ቂሎችን ለመጨቃጨቅ፣
2. ዓሊሞች ለመከራከር፣
3.ሰዎችን የናንተ ተከታይ ለማድረግ!!
በንግግራችሁ ከአላህ ዘንድ ያለውን ፈልጉበት እሱ ዘውታሪና ቀሪ ነው ከእርሱ  ውጭ የሆነው ሁሉ ጠፊ ነው። »

ويقول الأوزاعي رحمه الله: "إذا أراد الله بقومٍ شرًّا ألزمهم الجدلَ، ومنعهم العمل"؛ (شرح أصول الاعتقاد: 1/ 145). 
💡ኢማሙል አውዛዒይ እንዲህ ብለዋል፦
“አላህ ሰዎችን በመጥፎ ሊነካቸው ሲፈልግ ክርክርን ያስይዛቸዋል ስራን ይከለክላቸዋል።”
📚ሸርህ ኡሱል አል ኢዕቲቃድ: 1/ 145

وقال الإمام مالك رحمه الله: "الجدال في الدِّين يُنشئ المراء، ويَذهب بنور العلم، ويُقسِّي القلب، ويورث الضعفَ"؛.
💡ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ብለዋል፦  «በዲን መከራከር ጭቅጭቅን ያስነሳል፣የዒልም ብርሃንን ከልብ ያወጣል፤ ልብንም ያደርቃል ድክመትን ያወርሳል።»

#የክርክር_ወቅት ዛሬም እንደሚስተዋለው ዓሊምና ጃሂል እኩል ትከሻ ለትከሻ የሚሰለፉበት፤ ይባስ ብሎ ዓሊም ጃሂል የሚመስልበት፤ ሸይጧን ስራውን የሚሰራበት ወቅት ነው።
يقول مسلم بن يسار: إياكم والمراء، فإنها ساعة جهل العالم، وبها يبتغي الشيطان زلته.
📚 الشريعة
አላህ ይዘንለት ሙስሊም ኢብኑ የሳር እንዲህ ብሏል፦ «ክርከርን ተጠንቀቁ! እሷ ዓሊም ጃሂል የሚሆንባት ወቅት ነች። በሷ ውስጥ ሰይጣን ስህተትን ይፈልጋል።» 📚አሸሪዓ

ሌላው በክርክር ዲን አይለወጥም  የሆኑ ሰዎች ስላወላገዱት አይቀየርም።
قال مالك بن أنس أوكلما جاءنا رجل أجدل من رجل تركنا ما جاء به جبريل إلى محمد صلى الله عليه وسلم لجدل هؤلاء
ማሊክ ኢብኑ አነስ እንዲህ ብለዋል፦
«ከአንድ ሰው የበለጠ ተሟጋች ሰው ቢመጣን ጅብሪል ወደ ነብዩ ሙሀመድ (ዓሊሂ ሰላቱ ወሰላም) ይዞት የመጣውን ለእነዚህ ተከራከሪዎች እንተውላቸዋልን?»

قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله تعالى: 
 فإذا رأيت من أخيك جدالاً ومراءً بحيث يكون الحق واضحًا ولكنه لم يتبعه، ففر منه فرارك من الأسد 📚 شرح حلية طالب العلم
💡አላመቱ ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲህ ብለዋል፦
“ሀቅ ግልፅ ሁኖ እያለ ያነን ሀቅ መቀበልን ትቶ የሚከራከር ወንድምህን ከተመለከትክ፤ ከአንበሳ እንደምትሸሸው ያህል እሱንም ሽሸው” 📚ሸርህ ሒልየቱ ጧሊበል ዒልም:26
👆👆👆
#አስተውሉ_የአላህ_ባሮች! ውይይት የሚቻለው ሀቅ ከጠፋበት ሰው ጋር ሀቁን ለማሳየት ብቻ እንጅ ሀቅ ከገባው በኋላ ሀቅን አናንቆና ረግጦ ለሄደ አይደለም።
በፊት የነበሩበትን ዲንና ሀቅ ለተልካሻ አላማ ብለው ሲተውትና አውቀው ሲረሱት፤ እያንዳንዱ ነገር በመረጃ እየተነገራቸው በእምቢተኝነት ነገር እያጣመሙ የሚጓዙ አውቆ አጥፊዎችን ፈጽሞ መከራከር በሸሪዓ አይቻልም። ክርክር መስለሀ የሚሆንበት ትክክለኛ መረጃውን ላልደረሳቸው ሰዎች ለማድረስ ብቻ ነው።
ادع إلى سبيل ربك بالحكمة والموعظة الحسنة وجادلهم بالتي هي أحسن
«ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡» [ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 125 ]

ዲኑ ሀቅን በማብራራት እንጅ ለክርክር አይደለም የመጣው።
إنا أنزلنا إليك الكتاب بالحق لتحكم بين الناس بما أراك الله ۚ ولا تكن للخائنين خصيما
«እኛ በሰዎች መካከል አላህ ባሳወቀህ ልትፈርድ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት አወረድን፡፡ ለከዳተኞችም ተከራካሪ አትኹን፡፡» [ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 105 ]
ከእንዲህ አይነት ለተለካሻ አላማ ሲሉ ተንሸራተው ዲንን የከዱ እምቢተኞች ጋር አለመከራከር የመረጃ እጦትን ያመለክታል ስለዚህ አሸንፈናል የሚሉ ሰዎች በዚህ ርዕስም ምን ያህል የሱና አካሄድ የጠፋባቸው መሆናቸውንና አሁንም ዲንን እየተቃረኑ እንደሆነ መመልከት ይቻላል።
  ከእንዲህ አይነት ሰዎች ጋር መናፈር አስፈላጊ አይደለም። ዲኑ እምቢ በሉ የሚለውን እምቢ ስትሉ እነሱ ግን ዲኑን እምቢ ብለው አሸነፍን ይላሉ። ከዚህ በላይ ቂልነት የለም። እንግዲያውስ ይህ መሸነፍ ከሆነ እነ ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን እምቢ አሉ። ሱናን ይዘው ተሸንፈዋልን። ከሆነ በቃ ሱናን ይዞ መሸነፍ ትልቅነት ነው።
ودَخَل رَجلان مِن أصحاب الأهواء على محمد بن سيرين، فقالا: يا أبا بكر نُحدِّثك بحديث؟ فقال: لا .قالا: فنقرأ عليك آية من كتاب الله؟ قال: لتقُومَان عني أو لأقوم عنكما!  فقام الرَّجُلان فَخَرَجا .
فقال بعض القوم: يا أبا بكر: وما كان عليك أن يقرآ عليك آية من كتاب الله تعالى؟! قال: إني خشيت أن يقرآ علي آية فيحرفانها فيقر ذلك في قلبك).
ከስሜት ባለቤቶች የሆኑ ሁለት ሰዎች ወደ ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን ገቡና የአቡ በክር አባት ሆይ፦ አንድት የነብዩን ሀዲስ እንንገርህ አሉት
-ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪንም፦ አይ አይሆንም አላቸው
ሰዎቹም፦ እሽ አንድትን ከቁርአን አንቀጽ እናንብብልህ አሉት
- ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪንም፦ ትነሱልኝ ወይስ እኔ ልነሳ አላቸው
-እነርሱም፦ ተነስተው ሄዱ
-አብሯቸው የነበረ ሠው፦ አንተ የአቡ በክር አባት ሆይ ቁርአን አይነበብህም? አላቸው
-እሳቸውም፦ እኔ አንድ የቁርአን ወይም የሀዲስ አንቀጽ ቢሆንም እሱን አጣመው አምብበው ልብህ ላይ ተለጥፎ ቢቀርስ ብየ ፈራሁ! አሉ።"
#ሳጠቃልል ሌላ መጨመር የምፈልገው በዚህ ርዕስ የሚወተውቱ ሰዎች ሲጀመር ለምን ከመሬት ተነስተው መወትወት ውስጥ ገቡ? ከዛ በፊት እናወያያችሁ ሲባሉ የሸሹ አልነበሩ? ለሚለው ሁለት ወሳኝ ነጥቦችን መጠቆም እወዳለሁ!
1.የሱና ዑለሞች ያን ሁሉ አስታመው ማድረግ ያለባቸውን ሁሉ እስከ ጫፍ ካደረሱ በኋላ እንደገና ተመልሰው እንደማይከራከሯቸው ስላወቁ ነው።
2.ከእነኝህ ጋር አንወያይም ተወያይተናል እያሉ መሻይኾችን እንደሚፀየፉ እያንፀባረቁ ሲያጥላሉ የነበሩ እነኝህ ጉደኞች ባልጠበቁት መልኩ ህዝቡ እያፈተለከ ሲወጣባቸውና ወደ ሀቁ ሲመለስ፤ ይፀየፉ የነበሩ እንዳልነበሩ ሰው እነሱን ሲፀየፋቸው ያን ለመመለስ ልክ የወደቀ አካል ለመነሳት ብዙ ጥረቶችን እንደሚያደርገው፤ እነሱም ከሚያደርጓቸው ጥረቶች ውስጥ አንዱ  ነው። ሂዝብይ ወይም የቢድዓ ባለቤት ደግሞ እንኳን ሠው ሸሸቶት ቀርቶ በርካታ ሠው ከቦትም ብርድ ብርድ ይለዋል። በበርካታ ሠው በመከበብ ለመጽናናት የማያደርገው ነገር አይኖርም።
#ጨርሻለሁ والحمد لله رب العالمين

አብዱረህማን ዑመር
በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/7902

Telegram

«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

الجدال   ***🔦*** ክርክር ! ***〰*** يقول بن مسعود "لا تعلّموا العلمَ لثلاث: لتماروا به السّفهاء، وتجادلوا به العلماء، ولتصرفوا به وجوه النّاس إليكم، وابتغوا بقولكم ما عِند الله؛ فإنّه يدوم ويبقى، وينفد ما سواه" ***💡***አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት አብደላህ ኢብኑ መሰዑድ እንዲህ ብሏል፦ « ለሶስት ነገሮች ብላችሁ…

1 month, 2 weeks ago

*🍂በኒቃብ ጥላ ስር ክፍል* 1

﴿يا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِأَزواجِكَ وَبَناتِكَ وَنِساءِ المُؤمِنينَ يُدنينَ عَلَيهِنَّ مِن جَلابيبِهِنَّ ذلِكَ أَدنى أَن يُعرَفنَ فَلا يُؤذَينَ وَكانَ اللَّهُ غَفورًا رَحيمًا﴾ [الأحزاب: 59]" ትርጉም: አንተ ነብይ ሆይ ለሚስቶችህ፣ለሴት ልጆችህ፣ለምእመአናን ሴቶችም ከላያቸው ላይ ጅልባባቸውን(መከናነቢያቸውን) እንደለቁ ንገራቸው። ይህ እንዲታወቁና በባለጌዎች እንዳይደፈሩ በጣም የቀረበ ነውና፤ አላህም መሃሪና አዛኝ ነው። (ቁርአን 33:59)

ለሴት ልጅ ኒቃብ መልበስ ከእስልምና ሃይማኖት ድንጋጌዎች አንዱ ሲሆን፤ ይህም የቁርአን አንቀፅ ወርዶ ያዘዘው፣ መልእክተኛው ﷺ አስተምረው ለህዝቦቻቸው ያስተላለፉት
፣ እነዚያ የምርጡ የሶሃቦች፣የታብዕዮች ብሎም የአትባዑ–ታብዕዮች ክፍለ ዘመን አማኞች ተቀብለው ያስተላለፉት የአማኝ ሴቶች የልቅና መገለጫ ካባ ነው።
ኒቃብ የአማኝ ሴቶች መዋቢያ፣ ከክፉዎች መጠበቂያ፣ ወደ ጌታቸው መቃረቢያ የሆነ ክቡር ልብሳቸው ነው።
ኒቃብ ለልመና፣ በሰዎች ላለመታወቅ፣ ኒቃቢስት እኮ ናት! ለመባል፣ እራስን ከቡዳ ለመከላከል ተብሎ የሚለበስ ፋሽን ሳይሆን፤ እንደ ሌሎቹም ዒባዳዎች ሁሉ የአላህ ትእዛዝ የሆነና ከአላህ ዘንድ አጅር ለማግኘት ተብሎ የሚለበስ ሀይማኖታዊ ልብስ ነው።

ታድያ ይህ አለባበስ ትልቅ የሆነ ኢኽላስ አይፈልግም?
እንዴታ! ይፈልጋል እንጂ።  ታድያ ኒቃብ የለበስሽው እህቴ፤ በእነዚህ መሰልጠን በሚል የዘቀጠ አስተሳሰብ ተዘፍቀው በተገላለጡ ሴቶች መካከል፤ በከዋክብት መሃል ደምቃ እንደምትታይ ጨረቃ ጎልተሽ የምትታዪ የእስልምና ነፀብራቅ መሆንሽን አስበሽው ታውቂያለሽ? 

ጨረቃ ደግሞ ሁሉም በውበቷ ተማርኮ ቢገረምባት እንጂ ማንም ደርሶ የሚነካት አይደለችም።
አንቺም ሁሌም ልክ እንደጨረቃዋ
ጥብቅ እና ሀያእ ያለሽ ሁኚ። 
አንዳንዶች አንቺን በአለባበስሽ የሚኖቅሩሽ
ሊያሳቅቁሽ የሚሞክሩ ቢሆኑም
ሁሌም አንቺን በክብር የሚመለከቱሽ
ማንነትሽን ሳያውቁ ለአላህ ሲሉ የሚወዱሽ
የሚሳሱልሽ፣ አንቺን በማየታቸው የሚኮሩ
መልካም ነገር ላይም ሁሌም የሚጠብቁሽ
በርካታ ውድ የኢስላም
ቤተሰቦች እንዳሉሽ አትዘንጊ።

https://t.me/WCUMSJ2015

Telegram

WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!! This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea. በዚህ channel ላይ:- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! @Wcumsj1\_bot

*****🍂***በኒቃብ ጥላ ስር ክፍል** 1
1 month, 2 weeks ago

صلوا على المختار احمد إنه اذكى الأنام وخير من وطئ الثرى يارب صِّل على النبي محمد ما شجَّ جرح في سبيلك و انبرى!

ﺻﻠﻰ ﷲ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
«ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ምሽት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፣ በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ያወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል»።
ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)
ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ : «ﺃﻛﺜِﺮﻭﺍ ﺍﻟﺼَّﻼﺓَ ﻋﻠﻲَّ ﻳﻮﻡَ ﺍﻟﺠﻤُﻌﺔِ ﻭ ﻟﻴﻠﺔَ ﺍﻟﺠﻤُﻌﺔِ ، ﻓﻤَﻦ ﺻﻠَّﻰ ﻋﻠﻲَّ ﺻﻼﺓً ﺻﻠَّﻰ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋﻠﻴﻪِ ﻋَﺸﺮًﺍ.»
📒ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎﻣﻊ: (1209)

1 month, 2 weeks ago

class አንዱ ጎደኛ ተማሪ ቀርቶ ለሌላኛው አቤት ማለትም እዚህ ሊገባ ነዋ¿

1 month, 2 weeks ago

*▪️*ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

"ጀነት በስንፍና፣ እንቅልፍን በማብዛት እንደፈለጉ በማረፍ አትገኝም! ይልቁንም እርሷም የምትገኘው በጎ ስራን በማብዛት እና በመልፋት ደፋ ቀና በማለት ሰበብ ነውና።"
📚**كلمات رمضانية 07-09-1437هـ]

https://t.me/WCUMSJ2015

Telegram

WACHEMO UNIVERSTY MUSLIM STUDENTS JAMEA(WCUMSJ)

ይህ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመአ ኦፊሲየል የቴሌግራም ቻናል ነው!! This is the official channel of Wachemo University Muslim Students jamea. በዚህ channel ላይ:- ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ዲናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! @Wcumsj1\_bot

*****▪️***ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
1 month, 2 weeks ago

ሴቶች ሃያእ የሚያርፈው በ ዓይን ላይ ነው።

አንዲት ሴት ወንዶች ላይ የምታፈጥ፣ አላፊ አግዳሚውን ሁሉ የምትመለከት ከሆነች የ ውበቷን የሆነ ነገር ታጣለች።

ኢማም አል ቁርጡቢይ  رحمه الله

1 month, 2 weeks ago

ኢብኑ ሒባን (ረሒመሁላህ)

‹‹የውበት ሁሉ ውበት ማለት መልካም ስነምግባር ነው:: (መልካም ስነምግባር ) የሌለው ሰው ውበት የለውም::››
(አርረውዳ ገፅ 221)

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 4 days, 12 hours ago

Last updated 1 year, 5 months ago