Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ኖኅ Book Delivery

Description
The first and the only book delivery service in Ethiopia. Order books all over the world with fair price & fast delivery
Free delivery
ለአስተያየትና መፅሐፎችን ለማዘዝ ከታች ባሉት አድራሻ መልዕክት ያስቀምጡልን

@Noahbook7

"ማንበብ ፋሽን ነው"
Join us @noahbookdelivery
Advertising
We recommend to visit

Intel slava is a Russian News aggregator who covers Conflicts/Geopolitics and urgent news from around the world.

For feedback and business enquiries
@IntelSlavaFeedbackBot

Last updated 6 days, 2 hours ago

News and announcements of the library. No books here.
🇨🇳Official Chinese channel: t.me/zlib_china_official
🌐 https://zlibrary-global.se
https://en.wikipedia.org/wiki/Z-Library
🐦 https://twitter.com/Z_Lib_official
🐘 https://mastodon.social/@Z_Lib_official

Last updated 4 months, 3 weeks ago

💫Welcome to the best book channel of Telegram.

✨Buy ads: https://telega.io/c/BooksHub25

✨Contact admin ➠ @Bookshub_contact_bot

✨ Off Topic Community➠ @BooksHubCommunity

✨ Copyright Disclaimer➠ https://telegra.ph/LEGAL-COPYRIGHT-DISCLAIMER-09-18

5 days, 20 hours ago
ኖኅ Book Delivery
5 days, 20 hours ago
ኖኅ Book Delivery
5 days, 20 hours ago
ኖኅ Book Delivery
2 months, 1 week ago

እንዳማረው ቀረ➮ እንዳማረው ቀረ እንደጀነጀነ… ምስኪን! 😂

✍🏽 በዕውቀቱ ስዩም🎙ትረካ በዕውቀቱ ስዩም

ሼር ያድርጉ!!
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

2 months, 1 week ago
ኖኅ Book Delivery
2 months, 1 week ago
ኖኅ Book Delivery
2 months, 2 weeks ago
ጓዳህ ማለት አንድም ልብህ አንድም ክብርህ …

ጓዳህ ማለት አንድም ልብህ አንድም ክብርህ ማለት ነው።

በተነካብህ ጊዜ ኃይልህ ይዝላል። የምትናገረው ሰሚ ያጣል። ጩኸት ብቻ ትሆለህ። ይህ በማናችንም ህይወት ውስጥ አለ። አጋጣሚ ነው። ነገሩ ሲመጣህ ጊዜያዊ ነውና ተከታይ ሁን። ተሸነፍ። ይሁን ብለህ ተሻገረው።

እውነትህ ይረክሳል፣ በጽሞና የሚያይህ አይኖርም። 

ለምን አልተሰማሁም? ብለህ ክርር አትበል። እንደውሀ ሁን። በሞሉብህ ኮዳ መልክ ኮድድ። አፍታዎች ሲያልፉ በሞራል ድል ጭምር ልቀህ ታድጋለህ። መልካም ስብዕናን የምትገነባው በዚህ መልኩ ነውና ለማይሰሙህ ሁሉ አትዘን። አትጎዳ። ጊዜህ በገባህ ቀዳዳ እንዳይፈስ አስምር።

አንተም ግን በሌላው ላይ ግዴለሽ የሆንክባቸው ጊዜያት አሉ። ሰው ነህና ሁሉን አታውቅም፣ አታስተውልም። ጉዳትህን ብቻ ማጮህ ላይ አትጉላ። ሰው ስንሆን የምንጎዳውም ሆነ የምንጎዳው ሆን ብለን በማወቅ ብቻ አይደለም። ባለማስተዋልም እናጠፋለን።

አውቀንም ይሁን ሳናስተውል ለሆነ ሁሉ አወንታዊ የጉዞ ሀዲድ መስራት ነው። ወደ አሉታ የሚዳርገን ሁሉ ቀናችንን ይበላል፣ ሀሴታችንን ያጠልማል። ብሩህ ማሰብ፣ ብሩህ መሆን አእምሮን ያጸዳል፣ ልቦናን ያደምቃል፣ ህይወትን ያጥማል።

Burhan Addis
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

2 months, 2 weeks ago
ኖኅ Book Delivery
2 months, 2 weeks ago
ኖኅ Book Delivery
2 months, 3 weeks ago
አንዳንድ ቤት ግን ሲጨንቅ! የሆነ በቁሙ …

አንዳንድ ቤት ግን ሲጨንቅ! የሆነ በቁሙ የሞተ! ግድንግድ ሶፋ ፣ ውድ ቲቪ በሸክላ ሰሀን የተሞላ ቡፌ ፣ ውድ መጋረጃ ለመርገጥ የሚያስፈራ ምንጣፍ .... ስልክ ቁጥር ለመፃፍ ቁራጭ ወረቀት ብትጠይቁ ግን የወረቀት ዘር በቤቱ የለም! መፅሐፍማ  እርሱት! "ወይ እዚህ ጋ ትፅፈው?" ብለው ናብኪን ያመጡላችኋል! እና እዚህ መቃብር ውስጥ ልጆች ያድጋሉ! እናንተ በቤት እቃ የተገነዛችሁ ሰዎች እባካችሁ ልጆቻችሁን እንኳን ከእናተ የቁም ሞት አትርፏቸው!

ለናሙና እቤታችሁ የሚነበብ ነገር ለልጆቻችሁ አስቀምጡ! ወረቀት ሲንኮሻኮሽ ይስሙ! ያንብቡ በእድሚያቸው ልክ መፅሐፍት ግዙላቸው! ምን አይነት ጨካኝ ወላጆች ብትሆኑ ነው ግን? ይሄን ኮተት እንደትልቅ ነገር አትቁጠሩት! ልጆቻችሁ ያንብቡ ማለት የመፅሐፍ ሻጭ ተራ ማስታወቂያ አይደለም! ነገ ልጀ እንዲህ ሆን እንደዛ እያላችሁ ከመነፋረቅ ያድናችኋል! ልጆቻችሁ ነገ  ወደዚች አለም የእናተን ሶፋና ምንጣፍ ተሸክመው አይሄዱም! ባዶ ልጆች ለዓለም አታዋጡ!

አሌክስ አብርሃም ✍️✍️✍️
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery

We recommend to visit

Intel slava is a Russian News aggregator who covers Conflicts/Geopolitics and urgent news from around the world.

For feedback and business enquiries
@IntelSlavaFeedbackBot

Last updated 6 days, 2 hours ago

News and announcements of the library. No books here.
🇨🇳Official Chinese channel: t.me/zlib_china_official
🌐 https://zlibrary-global.se
https://en.wikipedia.org/wiki/Z-Library
🐦 https://twitter.com/Z_Lib_official
🐘 https://mastodon.social/@Z_Lib_official

Last updated 4 months, 3 weeks ago

💫Welcome to the best book channel of Telegram.

✨Buy ads: https://telega.io/c/BooksHub25

✨Contact admin ➠ @Bookshub_contact_bot

✨ Off Topic Community➠ @BooksHubCommunity

✨ Copyright Disclaimer➠ https://telegra.ph/LEGAL-COPYRIGHT-DISCLAIMER-09-18